Get Mystery Box with random crypto!

​ ​ ለ ፍቅረኛዬ ውበትሽ ጤና ነስቶኝ እንባዬን እያፈሰስኩ ያሰብኩትን ሁሉ ባይሆንል | ቃል ብቻ



​ ለ ፍቅረኛዬ

ውበትሽ ጤና ነስቶኝ እንባዬን እያፈሰስኩ ያሰብኩትን ሁሉ ባይሆንልኝም የቻልኩትን ያህል አምቄ የደከምኩትን ፍቅርሽን ለመተንፈስ ተገድጃለው፡፡ የኔ ማር አንቺን እንደምወድሽ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል፡፡
ላንቺ ያለኝ ፍቅር ግን በጥልቀት እና በስፋት የውቅያኖስ ባሕር ይበልጣል ያልኩሽ ነገር ውሸት አይደለምና እንደዛ እንዳታስቢ፡፡
አንዳንዴ ሳስብሽ በቃ ስለ ውበትሽ ስለ አነጋገሪሽ ካንደበትሽ የሚወጣው ቃል ሳስብ ግርም ይለኛል፡፡ ምን ብዬ ልንገርሽ በጣም ማርከሽናል ሁሉ ነገርሽን ነው የምወድልሽ፡፡ የኔ ማር መቼም ቢሆን እወድሻለው፣ አንደበትሽን እወድዋለሁ፣ ቃልሽን አከብራለው፡፡ የሞተ ይቀበራል ወንጀለኛ ይታሰራል የታመመ ይታከማል ያፈቀረ ወይም የወደደ ልብ ግን ምንድነው የሚሆነው?


“መውደዴን ወድጄዋለው
ሸሽጌስ የት እደርሳለው
ሸፍኜ ልይዝ ብሞክር
ይታያል መች ይደበቃል
መውደድሽ እንዳለብኝ
አይኔ ላይ ያስታውቃል”

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu