Get Mystery Box with random crypto!

@CoolmanEfu =>#የበደለህን ሰዉ ችላ ስትል ጎበዝና ልዩ ነህ =>#የሚንከባኪብህን ሰዉ ስ | ቃል ብቻ

@CoolmanEfu
=>#የበደለህን ሰዉ ችላ ስትል ጎበዝና ልዩ ነህ
=>#የሚንከባኪብህን ሰዉ ስትንከባከብ ፈትሃዊና ጥሩ ሰዉ ነህ
=>#የሌሎችን ሀዘን ስትወስድ ቸሪና አዛኝ ነህ
=>#ልብህ ዉስጥ ሀዘን እያለ ፈገግ ስትል ዉብና ማራኪ ነህ
=>#ዋጋህን በሰዉ እይታ ዉስጥ ሳይሆን በህሊነህ ዉስጥ ፈልገዉ
=>#ህሊናህ እረፍት ስያገኝ ቦታህም ከፈ ይላል
=>#እራስህን ስታዉቅ ስለ አንተ የተባለዉ ነገር ሁሉ አይጎዳህም

Just smile this is ur day
መልካም ቀን

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu