Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Carlcare

የቴሌግራም ቻናል አርማ carlcare — Ethiopia Carlcare E
የቴሌግራም ቻናል አርማ carlcare — Ethiopia Carlcare
የሰርጥ አድራሻ: @carlcare
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.88K
የሰርጥ መግለጫ

A professional after-sales of TECNO,Itel,Infinix and Syinix.
ለማንኛውም ጥያቄ በ @CarelcareET_bot ያግኙን።
የቴሌግራም ቡታ'ችንን 👉 @CarlcareETbot ይጎብኙ እና አዳዲስ መረጃወችን ያግኙ።
#YesWeCare!
#CarlcareService

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-31 13:38:33
ችግር ላለባቸው ስልኮች የምንሰጣቸው አገልግሎቶች።
እስክሪን ቅየራ፣
ባትሪ ቅየራ፣
ሶፍትዌር መጫን፣
ቦርድ እና የስልኩ ከቨር ቅየራ፣
ዛሬውኑ ወረፋ ይያዙ።
በዚ ሊንክ ወረፋ መያዝ ይችላሉ። [ https://bit.ly/364ftaE ]
_______________________

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
1.0K views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 11:19:21
የቆይታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን፤ ስልክዎ እንዳይሞክብዎት እና በሙቀቱ ምክኒያት ሌላ የስልኩን መለዋወጫ እንዳይጎዳ፤ የስልክዎ ባተሪ የቅይታ ጊዜ እንዳይቀንስ እና እንዳይጎዳብዎት ኦሪጂናል ቻርጀር ይጠቀሙ።

#Tips
_______________________

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
1.5K viewsedited  08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 11:07:05
ማድረግ የሌለብዎት ነገር - #3

ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ። የጽንሱ ሕዋሳት ለኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽን እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው። ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን። አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት።

ይህን ባያደርጉ ግን የንግግር ችግር ያለባቸውን ልጆች የመውለድ እድልን ይጨምራል።

#Tips
_______________________

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
2.0K viewsedited  08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 14:14:17
6 ቀን ብቻ ቀረው!
ስልክዎ ላይ ባለው የካርልኬር መተግበሪያ ወረፋ ይያዙ ይጫዎቱ ይሸለሙ!

ወረፋ ሲይዙ እና ያዘጋጀነዉን ጫዎታ ካሸነፉ ሽልማት አዘጋጅተንልዎታል።

በዚ ሊንክ ወረፋ መያዝ ይችላሉ። [ https://bit.ly/364ftaE ]
_______________________

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
2.8K viewsedited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 14:31:44
ስራ ጀምረናል!


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
3.2K viewsedited  11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 14:58:40
ሁሉም ቅርንጫፎቻችን በሲስተም ችግር ምክንያት አገልግሎት እየሰጠን አይደለም!
አገልግሎት መስጠጥ እንደጀመርን የምናሳውቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በ 8877 እየደወሉ ወይንም በዚ ማግኘት ይችላሉ።

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
4.0K views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 17:01:01
ቅዳሜ ማለትም በ23/11/2014 ዓም ሁሉም የጥገና ማዕከሎቻን ዝግ ይሆናሉ እንዲሁም 8877 አጭር የስልክ መስመርም አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መተው አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ከወዲሁ እንናሳውቃለን።


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
3.9K views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 09:41:02
ኮርተንባችኋል!

እንኳን ደህና መጣችሁ!

_______________________

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
3.2K viewsedited  06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 13:09:54
ማድረግ የሌለብዎ ነገር - #2
...
ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ፡፡ ከቻሉ ቢያንስ ከ5 ሳንቲ ሜትር በላይ ራቅ በማድረግ ኤሌክትሮማግኔቲክ ራዲየሽን ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቁ።

#Tips
_______________________

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
3.5K viewsedited  10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 16:13:52
#የስልክ ምክሮች!
የሚከተሉትን ምክሮች በመጠቀም በስማርትፎንዎ ላይ የስክሪን ብልሽትን ማስወገድ ይችላሉ።
1. ስልክዎን በጀርባ ኪስዎ ውስጥ አያስቀምጡ፤ ምናልባት ሊረሱት እና ሊቀመጡ ይችላሉ።
2. በስክሪኑ ላይ ቀጥተኛ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል የስልክ ከቨር እና ስክሪን ጠባቂ (ግላስ) ይጠቀሙ።
3. ስልክዎን ከቁልፍ፣ እስክሪብቶ፣ ካርድ እና ሌሎች ስለታም ነገሮች ጋር ኪስ ውስጥ አያስቀምጡ።
4. ስልክዎን በከፍተኛ ሙቀት (በጋዝ ምድጃ አጠገብ) ወይም በጣም ቀዝቃዛ አካባቢ ውስጥ ከማስቀመጥ ይቆጠቡ።
5. ስልክዎን ከዝናብ ወይም ከውሃ ጭጋግ ያርቁ። በስክሪኑ ላይ ብቻ ሳይሆን በስልክዎ ውስጥ ባሉ የኤሌክትሪክ አካላት ላይም ጉዳት ያደርሳል።
#Tips
_______________________
ያሉበት ቦታ ሁነው ወረፋ ይያዙ። [ https://bit.ly/364ftaE ]

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare#የካርልኬር አገልግሎት
#YesWeCare
4.0K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ