Get Mystery Box with random crypto!

#የስልክ ምክሮች! የሚከተሉትን ምክሮች በመጠቀም በስማርትፎንዎ ላይ የስክሪን ብልሽትን ማስወገድ | Ethiopia Carlcare

#የስልክ ምክሮች!
የሚከተሉትን ምክሮች በመጠቀም በስማርትፎንዎ ላይ የስክሪን ብልሽትን ማስወገድ ይችላሉ።
1. ስልክዎን በጀርባ ኪስዎ ውስጥ አያስቀምጡ፤ ምናልባት ሊረሱት እና ሊቀመጡ ይችላሉ።
2. በስክሪኑ ላይ ቀጥተኛ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል የስልክ ከቨር እና ስክሪን ጠባቂ (ግላስ) ይጠቀሙ።
3. ስልክዎን ከቁልፍ፣ እስክሪብቶ፣ ካርድ እና ሌሎች ስለታም ነገሮች ጋር ኪስ ውስጥ አያስቀምጡ።
4. ስልክዎን በከፍተኛ ሙቀት (በጋዝ ምድጃ አጠገብ) ወይም በጣም ቀዝቃዛ አካባቢ ውስጥ ከማስቀመጥ ይቆጠቡ።
5. ስልክዎን ከዝናብ ወይም ከውሃ ጭጋግ ያርቁ። በስክሪኑ ላይ ብቻ ሳይሆን በስልክዎ ውስጥ ባሉ የኤሌክትሪክ አካላት ላይም ጉዳት ያደርሳል።
#Tips
_______________________
ያሉበት ቦታ ሁነው ወረፋ ይያዙ። [ https://bit.ly/364ftaE ]

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare#የካርልኬር አገልግሎት
#YesWeCare