Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Carlcare

የቴሌግራም ቻናል አርማ carlcare — Ethiopia Carlcare E
የቴሌግራም ቻናል አርማ carlcare — Ethiopia Carlcare
የሰርጥ አድራሻ: @carlcare
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.88K
የሰርጥ መግለጫ

A professional after-sales of TECNO,Itel,Infinix and Syinix.
ለማንኛውም ጥያቄ በ @CarelcareET_bot ያግኙን።
የቴሌግራም ቡታ'ችንን 👉 @CarlcareETbot ይጎብኙ እና አዳዲስ መረጃወችን ያግኙ።
#YesWeCare!
#CarlcareService

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-13 11:45:54
የአዳማ/ናዝሬት ጥገና ማዕከላችንን እናስተዋውቃችሁ፤
አድራሻ፡ ጀርመን ሲቲ ሞል ፣ 2ኛ ፎቅ።
ስልክ ቁጥር ፡- +251222117260/8877
_______________________
ያሉበት ቦታ ሁነው ወረፋ ይያዙ። [ https://bit.ly/364ftaE ]

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
1.1K views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 13:50:04
ጥቅሙ
ሞባይል ዳታ ሲጠቀሙ ብዙ ብር መብላት ያቆማል።
ስልክዎ ባላስፈላጊ ማህደር ወይም ፋይል አይሞላም።
ስልክዎ ከመዘግየት ይታደጋል።

የሚቀጥለውን ደረጃዎች በመከተል የሚበላዎትን ብር በትንሹ ከግማሽ በላይ መቀነስ ይችላሉ።

1. የቴሌግራም ሲቲንግ ውስጥ ይግቡ።
2. ከጥለው ዳታ ኤንድ እስቶሬጅ (Data and storage) ውስጥ ከገቡ በኋላ Automatics using media download ያሉትን ዝርዝሮች ላይ፦
2.1 when using mobile data የሚል ያገኛሉ፤ ከዛም በማጥፋት ቀጥታ እንዳያወርድ ወይም ዳውንሎድ እንዳያደርግ ማድረግ ይችላሉ። መርጠው ማድረግ ከፈለጉ ደግሞ ይጫኑት እና የሚፈልጉትን ማለትንም ፎቶ፣ ቪዲዎ፣ ወይም ማህደር በቀጥታ እንዲያወርድ ማድረግ ይችላሉ።
እኔ የምመክርዎት ሁሉንም አጥፍተው፤ ሲፈልጉ ብቻ ማውረድ ይችላሉ።
2.2 when connected on Wi-Fi የሚለዉንም ቢያጠፉት፤ ስልክዎ ባላስፈላጊ ማህደር ከመሞላት ይታደጋል።
2.3 Auto-play media ያሉትን ዝርዝሮች ጋ ሁሉንም ያጥፉ፤ የዚ ጥቅም ከጥታ የሆነ ቻናል ወይም ሰው የላከልዎትን ማህደሮች ከጥታ እንዲያጫውን ማድረግ ነው። ስለሆነም ከጥታ በሚጫወትበት ሰዓት ብር ሊባላዎት ሲለሚችል ቀጥታ እንዳይጫዎት በማድረግ እራስዎ የሚፈልጉትን ማህደር ብቻ ማጫዎት ይችላሉ።
ሁሉንም አድርገው ከጨረሱ በኋላ ሲጠቀሙ እራስዎ ማውረድም ሆነ ማጫዎት ይችላሉ።
ስልክዎን ያላግባብ ብር እንዳይበላዎ እና ስልክዎ እንዳይጨናነቅ ያድርጉ።
#Tips
_______________________
ያሉበት ቦታ ሁነው ወረፋ ይያዙ። [ https://bit.ly/364ftaE ]

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare
2.3K views10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 15:06:27
ችግር አጋጥሞት የነበረው የሲኒክስ ቲቪ የደንበኞች መገልገያ ስልክ (8377) ፤ አገልግሎት ስለጀመረ ቲቪዎ ምንም አይነት ችግር ካጋጠመው ወደ 8377 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
...
አድራሻ፦ ደምበል ሲቲ ሴንተር ህንፃ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ።

#SyinixTV #TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
3.1K viewsedited  12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 15:20:06
ስልክዎ ኦቲጂ የሚቀበል ቢሆንም፤ ካላበሩት አይሰራልዎትም።

ለማብራት፦
Settings > Connected devices > OTG ውስጥ ገብተው ማብራት ይችላሉ። ከዛም ከፍላሽ ወደ ስልክዎ ቀጥታ ፋይል ማስተላለፍ ያስችልዎታል ማለት ነው።

Connected devices ውስጥ OTG የሚል ከሌለው ስልክዎ አይቀበልም፤ ስልኩ ሲሰራ እንዲሰራ ተደርጎ ስላልተሰራ እንዲሰራም ማድረግ አይቻልም።
ማንኛውንም ጥያቄ ካልዎት መጠየቅ ይችላሉ።

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.3K views12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 10:46:36
አይንዎን እና የስልክ ቻርጅዎን ይቆጥቡ።
የስልክዎን ብርሃን መቀነስ የባትሪ ፍጆታን ብቻ ሳይሆን የአይን ላይ ጭንቀትን ይቀንሳል። ይህ ማለት ማያ ገጹን ሙሉ በሙሉ ማደብዘዝ አለብዎት ማለት አይደለም። አዳፕቲቨ ብራይትነስ (Adaptive brightness ) ካበሩ ስልኩ በራሱ ያሉበት ቦታ ጨለማ ከሆነ ብርሃኑን በመጨመር፤ ያሉበት ቦታ ብርሃን ከሆነ ደግሞ በመቀነስ ሊረዳዎት ይችላል።
ለማብራት
ሴቲንግ(setting) - ዲስፕሌይ (Display) ከዛም Adaptive brightness የሚል ፈልገው ማብራት ይችላሉ።

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
4.6K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 15:39:38
ስልክዎ ዋስታና ካለው እና በራሱ ችግር ማለትም እርስዎ ምንም ሳያደርጉት ከተበላሸ ያለምንም ክፋያ መጥተው ማሰራት ይችላሉ።
ካርልኬር ህጋዊ የቴክኖ፣ አይቴ፣ እና ኢንፊኒክስ የጥገና ማዕከል ነው።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ይከተሉን።

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.1K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 15:32:36
ሐዋሳ ጥገና ማዕከላችንን እናስተዋውቃችሁ፤

አድራሻ፡ የድሮው መናህሪያ ፊት ለፊት፣ መካነ ኢየሱስ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ 2ኛ ፎቅ።
ስልክ ቁጥር ፡- +251468209416/8877


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.3K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 11:14:14
የትኛውበጣም ጠቃሚነው ብለውያስባሉ?


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.0K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 13:25:32
ስልክዎ በቅርብ ጠፍቶብዎታል?

1. መጀመሪያ ከዚ [https://bit.ly/2PpaFpg] ሊንክ መተግበሪያውን አውርደው ይጫኑ፤ ከዛም በጎግል አካውንትዎ ይግቡ። የጠፋብዎን ስልክ ይምረጡ።
የጠፋብዎ ስልክን የት እንደነበረ ወይም እንዳለ ካርታ ላይ ያሳይዎታል።
2. ምንም ምልክት ካላገኙ ሌላ አማራጭ ልክ እንደ ስልክ በመደወል በድምጽ ለ5 ደቂቃ ያክል ሊጠራ ይችላል እና አንድ ላይ ስልኩን ለያየዘው ሰው መልዕክት ማሳየትም ይችላሉ።

ስልክዎን የማያገኙት ከሆነ ደግሞ ያልዎትን ማህደር ወይም ፋይል መቆለፍ ወይም ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፦
ይሄ የሚሰራው ቀድመው የጎግል አካውንት ስልኩ ላይ ለሞሉ ወይም ለገቡ እና የስልኩን ቦታ ወይም ሎኬሺን ላበሩ እና የጠፋብዎት ስልክ ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኜ ብቻ ነው።

ይህ እገዛ ስልክ ላልጠፋባቸውም ይሆናል።

#AppRecommendation

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.1K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 11:38:43
ኦንላይን ወረፋ በመያዝ ጊዜዎን ይቆጥቡ።
ወረፋ ይዘው ሲመጡ በአጭር ሰዓት ውስጥ መፍትሄ ይሰጥዎታል።
ከታች ባለው ሊንክ አሁኑኑ መያዝ ይችላሉ፤
https://bit.ly/364ftaE

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.1K views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ