Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Carlcare

የቴሌግራም ቻናል አርማ carlcare — Ethiopia Carlcare E
የቴሌግራም ቻናል አርማ carlcare — Ethiopia Carlcare
የሰርጥ አድራሻ: @carlcare
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.88K
የሰርጥ መግለጫ

A professional after-sales of TECNO,Itel,Infinix and Syinix.
ለማንኛውም ጥያቄ በ @CarelcareET_bot ያግኙን።
የቴሌግራም ቡታ'ችንን 👉 @CarlcareETbot ይጎብኙ እና አዳዲስ መረጃወችን ያግኙ።
#YesWeCare!
#CarlcareService

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-04-28 11:38:37
የመዝናኛ ጥያቄ
..
ከእነዚህ ኩባንያዎች መካከል በመጀመሪያ የተቋቋመው የትኛው ነው?
..
1. ጎግል (Google)
2. ኔትፍሊክስ (Netflix)
3. ፌስቡክ (Facebook /Meta)

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.5K views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 10:47:32
ፎቶ የሚወዱ ሰዎች የስልካቸው ካሜራ ሲለባሽ ይደበራሉ።
የስልክዎ ካሜራዎ መተግበሪያ አልሰራ ካልዎት የሚከተሉትን መፍትሄዎች ይሞክሯቸው።
1. የካሜራ መተግበሪያው የስልካችንን እስቶሬጅ እንዲያገኝ መፍቀድ ይኖርብዎታል።
2. ሌላ መተግበሪያ ካሚራ መተግበሪያዎን እየተጠቀመው አለመሆኑን ያረጋግጡ።
3. በኃይል አቁመው እንደገና ያስጀምሩት ( Force stop the camera )።
4. ካመራዎ የሚይዛቸውን የተለያዩ መረጃቾች ያጥፉ ( Clear camera cache )።
5. በመጨረሻም የስልክዎን ሶፍትዌር ያሻሽሉ።
ሁሉንም ሞክረው አልሰራ ካልዎት አቅራቢያዎ ወዳለ የካርልኬር የጥገና ማዕከል ሂደው ማናገር ይችላሉ።
#PhoneTips
#phonerepair

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
4.6K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 10:00:44
ለመላው የክርስና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል አሰረሳችሁ!

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
4.1K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 17:26:18
ቅዳሜ ማለትም በ15/04/2014 ዓም ሁሉም የጥገና ማዕከሎቻን ዝግ ይሆናሉ እንዲሁም 8877 አጭር የስልክ መስመርም አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ሰኞ መተው አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ከወዲሁ እንናሳውቃለን።


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
4.3K viewsedited  14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 14:38:05
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ።
የስልክ እና የካርድ አሸናፊዎች ተለይተዋል!
ኦንላይን ወረፋ ይዘው ሲመጡ እና ስልክዎን አሰርተው ለሽልማት ሲመዘገቡ ሽልማት እንደሚያገኙ እዚሁ ለጥፈን ነበር በመሆኑም አሸናፊዎት፦
1. አቶ ሰይድ (ገበያ ላይ ስለጠፋ ከCAMON 15 PREMIER ወደ CAMON 17 PRO የተቀየረ፤ 091835****)
2. አቶ ይታያል (የ35 ብር ካርድ አሸናፊ፤ 091158****)
ሁነው ተመርጠዋል።

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
3.7K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 17:05:45
ስልክ ቻርጅ ሲያደርጉ ቶሎ አልሞላ እያለ ካስቸገርዎት እና በፍጥነት እንዲሞላ ከፈለጉ ስልክዎን ኤርፕሌን ሞድ ላይ አድርገው ቻርጅ ያድርጉ። በስልክዎ ላይ ያሉትን ሁሉንም የሬዲዮ ሞገዶች ያጠፋቸዋል እናም የስልክዎት ቻርጅ ቶሎ ይሞላልዎታል።
#Tips

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
3.9K viewsedited  14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 12:04:04
መርካቶ አካባቢ ለምትገኙ የቴክኖ፣ አይቴል እና ኢንፊኒክ ደንበኞቻችን፡

አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት፣ ስኬት የገበያ ማዕከል፣ 5ኛ ፎቅ፤
+251112735707/8877፤

ስልክዎ አንዳች ችግር ካጋጠመው ከላይ ባለው አድራሻ እና ስልክ ሂደው ወይንም ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.3K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 11:28:49
ስልክዎ ተበላሽቶ እቃ አይመጣለትም ተብለው ወይንም እቃ የለም ተብለው ለረጅም ጊዜ ከቆዩ በሌላ በአዲስ ስልክ ብር ጨምረው መቀየር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደ ቢገኝ የካርልኬር ጥገና ማዕከል በመሔ ማናገር ይችላሉ።


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.3K viewsedited  08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 11:35:36
በካርልኬር መተግበሪያ ለእርስዎ የሚቀርብዎን ጥገና ማዕከል ይወቁ።


#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.1K views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 10:42:11
የሻሸመኔን ጥገና ማዕከላችንን እናስተዋውቃችሁ፤

ሸዋ በር፣ ጌቱ ተፈራ የንግድ ማዕከል፣ 2ኛ ፎቅ።
+251462117862 ።

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare!
5.4K views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ