Get Mystery Box with random crypto!

ማድረግ የሌለብዎት ነገር - #3 ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ። የጽንሱ ሕ | Ethiopia Carlcare

ማድረግ የሌለብዎት ነገር - #3

ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ። የጽንሱ ሕዋሳት ለኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽን እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው። ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን። አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት።

ይህን ባያደርጉ ግን የንግግር ችግር ያለባቸውን ልጆች የመውለድ እድልን ይጨምራል።

#Tips
_______________________

#TECNO #INFINIX #itelmobile
#CarlcareService
#YesWeCare