የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
6.69K
የሰርጥ መግለጫ
የውጭ ሀገር የእግርኳስ መረጃዎች ፣ የዝውውር ዘገባዎች ፣ የጨዋታ ውጤቶች እና ዳሰሳዎች ፣ የአሰልጣኞች አስተያየትን ጨምሮ የሚፈልጉት የሚያገኙበት ቻናላችን ነው።
ሁሉንም በአንድ በብስራት SOCCER!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-21 22:05:37
121 views19:05
2022-07-21 21:53:04
አሁን እየተደረገ ባለው የወዳጅነት ጨዋታ አዲሱ የ ሊቨርፑል ፈራሚ ዳርዊን ኑኒዝ በሶስት ደቂቃ ውስጥ ሁለት ጎል ማስቆጠር ችሏል።
@BisratSoccer
@BisratSoccer
144 views18:53
2022-07-21 21:07:31
ላዚዮ ከማርሴሎ ወኪል ጋር ድርድር ማድረግ የጀመሩ ሲሆን የማርሴሎ ወኪልም የሶስት አመት ኮንትራት ከ2.5 ሚልዮን ዩሮ አመታዊ ደሞዝ ጋር ለተጫዋቹ እንዲቀርብለት ጠይቋል።
ነገርግን ከዚህ በፊት ላዚዮ ከአሰልጣኝ ሞሪዚዮ ሳሪ ጋር በማርሴሎ ግዢ ዙርያ ለመወያየት ቀጠሮ እንደያዙ ተገልጿል።
@BisratSoccer @BisratSoccer
169 views18:07
2022-07-21 20:59:49
177 viewsedited 17:59
2022-07-21 15:04:10
|| የጨዋታ ሀይላይት
. ኦርላንዶ 1 - 3 አርሰናል
@BisratSoccer @BisratSoccer
324 viewsedited 12:04
2022-07-21 14:47:54
|| የጨዋታ ሀይላይት
. ቻርለት 1 - 1 ቼልሲ
ቻርለት በፍፁም ቅጣት ምት 5 ለ 3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
@BisratSoccer @BisratSoccer
385 viewsedited 11:47
2022-07-21 14:12:11
|| ጁቬንቱስ ለቀጣዩ የውድድር አመት ሚጠቀሙበትን ሁለተኛ ማልያ ይፋ አድርገዋል።
@BisratSoccer @BisratSoccer
322 viewsedited 11:12
2022-07-21 08:16:13
419 viewsedited 05:16
2022-07-20 23:03:24
ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ በአርሰናል ቤት እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል በማለት ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ አርሰናል በዚህ የዝውውር መስኮት ለዝውውር ወጪ ያደረጉት ገንዘብ 115 ሚልዮን ፓውንድ በላይ የደረሰ ሲሆን የትኛውም የአውሮፓ ክለብ ይህንን ያህን አላወጣም።
Share - @BisratSoccer
464 views20:03
2022-07-20 17:36:41
ያን ኦብላክ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል። ተጫዋቹም በክለቡ እስከ 2028 የሚቆይ ሲሆን የደሞዝ ጭማሪም እንደተደረገለት ተገልጿል።
Share - @BisratSoccer
577 views14:36