ላዚዮ ከማርሴሎ ወኪል ጋር ድርድር ማድረግ የጀመሩ ሲሆን የማርሴሎ ወኪልም የሶስት አመት ኮንትራት ከ2.5 ሚልዮን ዩሮ አመታዊ ደሞዝ ጋር ለተጫዋቹ እንዲቀርብለት ጠይቋል። ነገርግን ከዚህ በፊት ላዚዮ ከአሰልጣኝ ሞሪዚዮ ሳሪ ጋር በማርሴሎ ግዢ ዙርያ ለመወያየት ቀጠሮ እንደያዙ ተገልጿል። @BisratSoccer @BisratSoccer 169 views18:07