ያን ኦብላክ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል። ተጫዋቹም በክለቡ እስከ 2028 የሚቆይ ሲሆን የደሞዝ ጭማሪም እንደተደረገለት ተገልጿል። Share - @BisratSoccer 577 views14:36