Get Mystery Box with random crypto!

ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ በአርሰናል ቤት እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል በማለት | ብስራት SOCCER

ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ በአርሰናል ቤት እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል በማለት ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል።

ይህንንም ተከትሎ አርሰናል በዚህ የዝውውር መስኮት ለዝውውር ወጪ ያደረጉት ገንዘብ 115 ሚልዮን ፓውንድ በላይ የደረሰ ሲሆን የትኛውም የአውሮፓ ክለብ ይህንን ያህን አላወጣም።

Share - @BisratSoccer