Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት SOCCER

የቴሌግራም ቻናል አርማ bisratsoccer — ብስራት SOCCER
የቴሌግራም ቻናል አርማ bisratsoccer — ብስራት SOCCER
የሰርጥ አድራሻ: @bisratsoccer
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.69K
የሰርጥ መግለጫ

የውጭ ሀገር የእግርኳስ መረጃዎች ፣ የዝውውር ዘገባዎች ፣ የጨዋታ ውጤቶች እና ዳሰሳዎች ፣ የአሰልጣኞች አስተያየትን ጨምሮ የሚፈልጉት የሚያገኙበት ቻናላችን ነው።
ሁሉንም በአንድ በብስራት SOCCER!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-20 17:10:06
#OFFICIAL

አርጀንቲናዊው የቀድሞ የጁቬንቱስ ኮከብ ፓውሎ ዲባላ በነፃ ዝውውር ሮማን በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን ተጫዋቹም በሮማ የሚያቆየውን የሶስት አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

Share - @BisratSoccer
567 views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 17:06:30
የሴባስቲያን ሀለር አለመኖርን ተከትሎ ሉዊስ ስዋሬዝ ለቦርሲያ ዶርትሙንድ የዝውውር ጥያቄ በወኪሉ በኩል አቅርቧል በማለት ታማኙ ስካይ ስፖርት ገልጿል።

Share - @BisratSoccer
531 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ