Get Mystery Box with random crypto!

📻✉️Anush_tube✉️📻

የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻
የሰርጥ አድራሻ: @anush_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
የሰርጥ መግለጫ

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
for all comment
T.me/anush6
Spam
@ANUSH_TUBEbot
#anu
#anush_tube
#share
#join
✍️tnxs😊

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-07-06 09:04:23 ርዕስ ሰጥቸዉ ግጥም መፃፍ የሚችል ሰዉ ካለ አናግሩኝ

http://t.me/adinunnesihabot
138 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 04:14:51 አይ እናት

ለምን ይሆን ግን እናት
የልጇ ነገር የማይሆንለት
ምን በስራ ብትደክም
ምን መከራ ብትሸከም
ለልጆ ያሻውን ለመስጠት
ቅንጦትም የማትሰስት
ስለ እናት ከቶ ምን ልናገር ?
የማይደርቅባት ትሰጠው ፍቅር
የማያልቅባት ታጎርሰው ነገር
ይሄንን ምን ቃል ይገልፀዋል? እናት እኮ ትገርማለች
የልጅዋን ደስታ ለማየት - የራሷዋን ሸክም ትረሳለች
ለልጇ በሰላም መኖር- መከራን ትታገሳላች
ለልጇ በልቶ ማደር- እርሷ ፍጹም ትራባለች
ልጇ በልብስ እንዲደምቅ - እርሷ ትራቆታለች
እባካቹ ቃል አዋጡ - ተረዳድተን እናክብራት
ባአንድ ጀማሪ ብዕር ተጽፍ - አትገለጽም
እናት!!


@anush_tube
@anush_tube
♡ ㅤ  ❍ㅤ      ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ Unmute
256 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 01:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:43:37 የሷ ጠረን ንፍቅ አለኝ
ታናሼ ማን ሆንክብኝ ብላ ድብስብስ የምታደርገኝ ነገር ፀጉሬን ትዝ ትዝ ሲለኝ እነዛ አዛኞቹ አይኖቼ በእንባ ተሞለተዉ .....ኡፍፍፍ
249 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:18:37 ለኔ ለኔ ሳትይ ሁሌም ሳትሰለቺ
ደስታን ለሰጠሺኝ ልበል እድሜ ላንቺ
ለውለታሽ እናት የለኝ የምከፍልሽ
ከፍ በይልኝ የለም ሌላ የምልሽ
ለውድ እናቴ እንደስሟ የህይወቴ መሰረት ለሆነችው ይሁንልኝ እናቴ እወድሻለሁ !!!
253 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 20:20:17 እድሜ ለእናቶቻችን
============
«ቡኻሪን እናቱ ናት ኮትኩታ ያሳደገችው፣ ኢማሙ አህመድን እናቱ ናት ኮትኩታ ያሳደገችው፣ሻፊዒን እናቱ ናት ኮትኩታ ያሳደገችው»።
እናት ከተስተካከለች ሁሉም ይስተካከል

ወዷ እህቴ አንችም ምርጥ እናት ሁኝ
290 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ