Get Mystery Box with random crypto!

📻✉️Anush_tube✉️📻

የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻
የሰርጥ አድራሻ: @anush_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
የሰርጥ መግለጫ

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
for all comment
T.me/anush6
Spam
@ANUSH_TUBEbot
#anu
#anush_tube
#share
#join
✍️tnxs😊

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-29 14:40:53 ያዉ የደሴ ልጅ እንደመሆኔ መጠን የደሴ ልጆች በዝታችኋል


ሀረር ጋምቤላ መቱ ጎንደር ሶማሊያ ምናምን ወፍ የለም ....ሸር እኮ ስለማታደርጉ ነዉ

ሸር አድርጉ አ አቦ ከዛ ከሁሉም ጠርቀምቀም ስንል ድባቡም ያምራል ።


በቃ ስራ አትፍቱ አጂርም እኮ አለዉ

ዳይ ዳይ

ወደ ሰራ
278 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 07:30:10 ለአላህ
ያለቀሱ ሁሉ ተደሰቱ ።

         
282 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:57:10 በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው።
በዱአ የተከፈተ ቀን ድል አለው።
በቅንነት የተጀመረ ስራ ስኬት አለው።
በምስጋና የተጀመረ ዘመን በረካ አለው።
በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዘለቄታ አለው።
በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው።
በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው።
በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው።

ይባላል እናም እነኚህን ሁሉ ያለ ቸልተኝነት እንጠቀምባቸው።
355 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:29:58
ከየትኛው የሀገራችን ከተማ ሁናችሁ ነው ቻናላችንን ምትከታተሉት....?
Anonymous Poll
24%
ደቡብ ክልል
20%
ከኢትዮጵያ ውጪ
4%
ባሌ ሮቤ
2%
ሸዋሮቢት
2%
መቀሌ
0%
ሶማልያ
31%
ኮምቦልቻ
4%
ቴፒ ሚዛን
2%
ቻግኒ
13%
ቦረና
55 voters304 viewsእ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ anu , 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 19:29:58
ከየትኛው የሀገራችን ከተማ ሁናችሁ ነው ቻናላችንን ምትከታተሉት...?
Anonymous Poll
21%
አዲስ አበባ
11%
ጅማ
1%
አጋሮ
0%
መቱ
0%
ጋምቤላ
6%
ሀዋሳ
49%
ደሴ
0%
ሀረር/ድሬ
10%
አዳማ/ናዝሬት
1%
ጎንደር
71 voters276 viewsእ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ anu , 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 06:32:38 የሰዉ ልጅ የሚለካዉ በአስተሳሰቡ ነዉ
የሚጠቅመዉም በእምነቱ ልክ ነዉ shur
305 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 06:08:23 ጦርነት ውድ ነው! ዋጋውም ከባድ ነው፤ ብዙሐኑ ሲከስር ጥቂቶች ያተርፉበታል
297 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 06:08:23 ከሱብሒ በሗላ እንቅልፍ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
«ከሱብሒ በሓላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ባለው ሰአት እንቅልፍ መተኛት የተጠላ ነው፣ ምክንያቱም ይህ ሰአት ሪዝቅና በረካ ከአላህ ዘንድ የሚወርድበት ሰአት ስለሆነ»።
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦ መዳሪጁ ሳሊኪን (457/1)
295 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:27:42 ጁንታ ኮ መጣ ቤተሰብ ምን እያሰባችሁ ነዉ ግን እእእ
298 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:15:56
#አሏህ_ይወፍቀን
62 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ