Get Mystery Box with random crypto!

📻✉️Anush_tube✉️📻

የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻
የሰርጥ አድራሻ: @anush_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
የሰርጥ መግለጫ

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
for all comment
T.me/anush6
Spam
@ANUSH_TUBEbot
#anu
#anush_tube
#share
#join
✍️tnxs😊

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 07:19:07 ማስታወሻ ለባለ ትዳሮች
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
"ፍቅር" ልክ በሁለት ሰዎች እጅ ሁለት ጫፎቿ ላይ ተወጥራ እንደተያዘች ላስቲክ ነው።

አንዱ ሰው ሲለቃት ሌላኛውን ትጎዳለች።"
||
ተዛዘኑ ለማለት ያክል ነው።

በሉ! መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
ላጤ ከዚህ በላይ ወደ ውስጥ ገብቶ ስለ ትዳር መዘባረቅ አይፈቀድለትም¡
163 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:44:37 ንፁህ ልቦች በደል ሲደርስባቸው ለመበቀል ያስቡና እድሉን ስያገኙ ግን ህሊናቸው ይቅርታን ታስቀድማለችና
አላህ ይቅር ባዮች ያደርገን

@Anush_tube
130 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:44:36 ማን እንደ ኡሚ

ሲርበኝ ➸ ምግቤ
ሲጠማኝ ➸ ዉሀዬ
ሲያመኝ ➸ መድሀኒቴ 

አንቺዉ ነሽ ህይወቴ
160 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:35:14 «ያ ረሱለላህ
"ራሴን ልሰጠዎት ፈልጌ ነው የመጣሁት" (ከኔ የሚፈልጉት ጉዳይ አለ?) ብላ የትዳር ፍላጎቷን አንጸባረቀች። ነብዩም  صلى الله عليه وسلم ቀና ብለው (አተኩረው) አይዋት። ከዚያም አቀረቀሩ። እሷም ምላሽ ሳታገኝ ለረጂም ሰአት ስትቆይ ይሄን የታዘበው ባልደረባቸው رضي الله عنه ያ ረሱለላህ ኧረ ለኔ ዳሩኝ ብሎ ጠየቃቸው። ለሷ ስጦታ የሚሆን ነገር (መህር) አለህን ብለው ጠየቁት----? ቡኻሪ ዘግበውታል።

-----------------------------------
አግባኝ ማለት እንደምትችዪ

ወንድ ልጅ ዝምታው አለመፈልግን ጠቋሚ ሊሆን እንደሚችል

አግባኝ ያለችን ሴት አይ ማግባት አልችልም፣ አይሆንልኝም ማለት ግፍ እንዳልሆነ

ማጨት የፈለገ ማየት ብቻም ሳይሆን ደጋግሞና አስተውሎ ማየት እንደሚፈቀድለት

ተመልካች ወንዶች ባሉበት ቦታ አግባኝ ማለት፣ መቆም፣ መልሱን ቁጭ ብሎ መጠበቅ፣ ወንዶችን ማውራት እንደምትችይ (ድምጽሽ ዐውራህ እንዳልሆነ)»

منقول
158 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:40:49 በየሚዲያው_የሚገተሩት_ሴቶች...
                   መልከ_ጥፉወቹ_ብቻ_ናቸው።
-----------------------------------------------------------

◄المرأه اذا تيقنت من جمالها تسترت!
◄واذا شكت في جمالها تزينت!
◄واذا يأست من جمالها تبرجت!

አንዲት ሴት ስለ ውበቷ እርግጠኛ ከሆነች እራሷን ትደብቃለች።

➧ውበቷን ከተጠራጠረች ደግሞ ትጋጌጣለች።
➧በውበቷ ተስፋ ከቆረጠች ደግሞ ትጋለጣለች።


ለኔ_መረጃው_አሳምኖኛል_ለናንተስ..!?
111 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , edited  17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:53:30 አስተውላችሁ ከሆነ…
በአሁኑ ወቅት ከበርካታ የዘመናችን ከተሜ ሴቶች ይልቅ ገጠሬ ወንዶች የተሻለ ሐያእ አላቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም።


እኛ'ኮ ድሮ በዘመናችን ሴት ቁሞ ሲያወራን እንኳን ቀና ብለን ልናይ ላባችን ግጥም ብሎ ይሸፍነን ነበር።

ዛሬ'ማ ጭራሽ የሴት ደፋሪም መጣ እያላችሁ ነው!

ነስአሉልሏሃ ሰላመተ ወልዓፊያህ!
425 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:40:32 እኔ እንጂ እኛ የለም...
ከአፍ እንጂ ከልብ የለም...
ጥቅም እንጂ ፍቅር የለም...
ምላስ እንጂ ተግባር የለም...
የላይ እንጂ የውስጥ የለም...
በቃ የለም

anush
120 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:20:56 የናፈቃይሁ ሰዉ አለ

ማን እ?
132 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:22:45 ወሎ አካባቢ ላይ በወቅታዊ ግርግር ምክንያት ግዜን ተገን አድርጋችሁ፤ ግዜን ጠብቃችሁ እቃዎችን በመደበቅና፣ ከልክ በላይ የምትሸጡ ሰዎች አላህን ፍሩት
:
"ከነግዴዎች መጥፎ ነጋዴ ማለት ግዜን ጠብቆ ከልክ በላይ የሚሸጠው ነውና" እባካችሁ እርስ በርስ ተዛዝናችሁ ተገበያዩ።

ቢቻል ለሌላቸው ተሳሰቡ። ይህቺ ዱኒያ አትሞላም። እንደው መስሎን ነው እንጂ! በዚህ ክፉጊዜ ማዘን መተዛዘን ይጋባችኋል።

ከገንዘብ ደግሞ በላጩ በገዢውም በሻጩም መካከል ተወዳጅ የሆነው ነው ካልሆነ ግን ያገኘን እየመሰለን ማጣት ነው የሚሆነው።
204 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:18:26 መልካም ጓደኛ

የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ ዱንያ ላይ በመልካም ስራ ላይ የነበሩ ጓደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አላህን እንዲህ ይላሉ:–

" ጌታችን ሆይ! ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጓደኞች ነበሩን ጀነት ውስጥ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ
አላህም  ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የብናኝ ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል

ሀሰን አል በስሪ  እንዲህ አሉ ፦

«ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ የቂያም ቀን አላህ በፈቃዱ እንዲያሸማግሉ እድሉን ይሰጣቸዋል።»
ኢብኑ አል ጀውዚ ሲናገሩ እንዲህ አሉ:–

«በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ  ስለኔ ጠይቁ ጌታችን ሆይ! ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ» አሉና አለቀሱ።

☞ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።

ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ 

ቴሌግራም

https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube
መልካም ጓደኛ

የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ
አኑሽ ቱብ (anush_tube)
218 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ