Get Mystery Box with random crypto!

📻✉️Anush_tube✉️📻

የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻
የሰርጥ አድራሻ: @anush_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
የሰርጥ መግለጫ

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
for all comment
T.me/anush6
Spam
@ANUSH_TUBEbot
#anu
#anush_tube
#share
#join
✍️tnxs😊

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-07 20:05:27 ነገ የዙልሒጃ 9ኛው ቀን ነው። ነገን ሁላችንም በፆም እናሳልፍ
68 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:58:23 መልካም ስነምግባር ማለት ከሰወች የሚደርስብህን አዛ እና ተንኮል ለአላህ ስትል መቻልና መታገስ ማለት ነው።

ኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል
69 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:19:22
103 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:58:22
121 viewsእ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ anu , 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:45:15 የዓረፋ ቀን ዱዓ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
የዐረፋ ቀን ከሚፈፀሙ ትላልቅና ወሳኝ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ ዱዓ ነው
||
የእዝነቱ ነብይ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በተከበረው ሐዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦
" خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي : لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ".
*
"በላጭ ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው። እኔንም ከእኔ በፊት የነበሩት ነብያቶችም ከተናገርነው ንግግር በላጩ ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም ብቻውን ነው ተጋሪም የለውም ንግስናም የእሱ ነው፣ ምስጋናም የእሱ ነው እሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው"። የሚለው ንግግር ነው።
98 viewsእ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ anu , 10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 06:39:20 'ልክ' ሲያልፍ ምንም ነገር
'ምንም' ይሆናል!
146 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:41:42 እናት አለሜ አንቺ ነሽ ፋኖስ መብራት
እናቴ ታዉቂያለሽ ሌላዉማ ጥሎኝ ሂዷል
አይንህን ላስ ብለዉኛል
አንቺዉ ብቻ ነሽ ጥላዬ መሸሸጊያየ

እናቴ ፋኖስ መብራቴ

ከእድሚየዬ ስንቱን ልስጥሽ ? ስንቱን ብሰጥሽ ይካሳል
አለሜ እናቴ ህይወቴ የእስትንፋሴ መሰረቴ
ምን አድርጌ ላስደስትሽ
ምን ሰርቼ ላስደንቅሽ
ምን ገዝቼ ላዘንጥሽ
እእ
እማምዬ ....ናፍቆትሽ ኮ ከብዶኛል

anush

በ @anush_tube
180 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , edited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 15:34:43 እማ የኔ እናት
እናፍቅሻለሁ ከጧት እስከማታ
ህመምሽ ህመሜ ደስታሽም ደስታየ
የመኖሬ ሚስጥር እማ አለንታየ
አሞኛል አትበይኝ አይድከም ድምፅሽ
ማሚ አትተኚ ብድግ በይ ልይሽ
ፊትሽ ጠቆረብኝ እናቴ ሳየው እስኪ አንዴሳቂልኝ ጥርስሽን ልየው
ልጄ መጣሽ በይኝ ተነስተሽ እማማ
አንቺ ከሌለሽ ቤቱ ጨለማ
ሲከፋኝ ማን አለኝ ማንጋስ እሄዳለሁ
አንቺ ካለሽልኝ እኔ እኖራለሁ
እማ ስትናፍቂኝ እንባየ ይመጣል
ድምፅሽን ስሰማ ልቤ ይላወሳል
አምላክ ጤና ይስጥሽ እድሜም እንደዛው
ዘላለም ኑሪልኝ እናት የፍቅር ሰው!

https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube
169 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:33:22 Five simple rules for happiness:

1. Free your heart from hatred
2. Free your mind from worries
3. Live simply
4. Give more
5. Expect less
.
@anush_tube
@anush_tube
♡ ㅤ  ❍ㅤ      ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ Unmute
178 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:04:02 እናቴ

አንቺን ማየት ያጠግበኛል
ረሀብ ጥማት ያስረሳኛል
ፈገግታሽ ነው መድሀኒቴ
እወድሻለሁ ውዷ እናቴ

Anush
179 viewsእ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ anu , 09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ