Get Mystery Box with random crypto!

📻✉️Anush_tube✉️📻

የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ anush_tube — 📻✉️Anush_tube✉️📻
የሰርጥ አድራሻ: @anush_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
የሰርጥ መግለጫ

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
for all comment
T.me/anush6
Spam
@ANUSH_TUBEbot
#anu
#anush_tube
#share
#join
✍️tnxs😊

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-30 19:05:48 ጧት ከእንቅልፍህ ስትነሳ «ቁርስ የት እንብላ?»፣ ማታ ከሥራ ስትመለስ ደውላ «ራት ይዘህልኝ ና!» የምትል ሚስት ይስጣችሁ ብዬ አልረግማችሁም። አሁን ይህቺ ሚስት ናት?

ደግሞ «ያንተ ሠራተኛ ናት እንደ? ለሠራተኝነት ነው እንደ ያገባሃት?» በሉና ተለፋደዱ አሏችሁ¡ እና እርሷ እያለች ሁሌ እኔ ሠርቼ ላብላት¿ ለዚህ ለዚህማ ላጤነት ምን አለኝ¿
133 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:32:00 እንደዉ ፈተናዉ በዛ ....
አልሃምዱሊላህ ብለን ሳንጨርስ መልሶ እዛዉ
#ጭንቀቱ ከጦርነቱ በላይ ሆነ
ያ አላህ አንተዉ በቃችሁ በለን
ያረብ አንተ ጠብቀኝ
200 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 08:02:03 ይሄ ጦርነት እየባሰ አንጂ እየቀነሰ እየመጣ አደለም

የሚደርሱኝ መረጃዎች ምንም ደስ አይሉም

ኧረ ዱአ አድርጉ ሌላ ምን እላለሁ ።
213 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 06:53:25 «#ሿሿ!

ሰሞኑን ለሶስተኛ ግዜ ስራ አጥ በሆኑ ባለ ባጃጆች ሿሿ ተሞክርያለው..

ሲስተሙ የቆየ ቢሆንም ሰሞኑ ግን በዝተዋል፤ ሲስተም እንዲህ ነው...

1ኛው. ከታክሲ ፌርማታ ላይ ቆመህ ያዩህና ትንሽ ራቅ በማለት "ትሄዳለህ" ይሉሀል አንተ አገር ሰላም ነው ብለህ ከሁለት ሰዎች መካከል አጣብቂኝ ይከቱሀል... ከዛ እነሱ ሞቅ ባለ ወሬ ጥልቅ አሳብ ውስጥ ያስገቡሀል... ያኔ በቃ ከተዘናጋህ ሿሿ አድርጎ ውልቅ ይላል።

ሁሌም ሁለት ተሳፋሪ ካሉ በቃ ጠርጥር!

2ኛው. ባጇጇ የውሸት ስለተበላሸች "ና አጋፋን ይሉሀል"... አንተ መልካም ሆነህ ስታጋፋቸው ሶስተኛ ሰው ይመጣና ኪስህን ያወልቀዋል።
3ኛው. የቤንዚን ማስገቢያዋ ተከፍቷል...
"ብራዘር ናማ አንዴ መትተህ ዝጋልኝ" ይልሀል... ከዛ አንተ ከዘጋህላቸው በኃላ ስለተባበርካቸው "ና ልሸኝህ" ይልሀል...

ከገባህ በኋላ ሌላ ሶስተኛ ሰው ይገባል... ከዛ መጀመሪያ ሲስተም የጠቀስኩትን ይተገብሩታል!

3ኛው. ሹፌሩ "እስኪ ጎማዋ ተንፍሳለች?ቸክ አድርግልኝ!" ይልሀል... አንተ ዝቅ ብለህ ስታይ እነሱ ኪስህ ላይ ያለውን ነገር በቃ ይተምኑታል.. "አረ ኖርማል ነው!" ትላቸዋለህ... ከዛ በቃ ልሸኝህ ይልሀል...
አሁንም ያቺን ሲስተም ይጠቀሙብሀል።

ከ2ኛ-3ኛ ያለውን ሲስተም እኔ ላይ ለመተግበር ቢያስቡም አልተሳካላቸውም.. እንዲያውም ስግጥናቸው እያየሁ አይናቸው ኪሴጋ መሆኑን አስተውያለሁ...

እናንተም ሌላ አይነት የዘረፋ ዘዴ ካያችሁ ለሰዎች አጋሩ!

መዐ ሰላማህ»

የተወረሰ!

https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube
231 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , edited  03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:01:34
እራስህን በመልካም ሰዎች ክበብ ያኔ መልካም ትሆናለህ።
https://t.me/aunsh_tube
https://t.me/aunsh_tube
237 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , edited  18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:10:18 video,ሜጋባይቱ ለበዛባችሁ በአዉዶ አዳምጡት 1.4mb ነዉ
229 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:09:03 ቆራጥ እናት.....

ወ/ሮ አይናአድስ ወርቅነህ ይባላሉ ከሁለት ዓመት በፊት ብቸኛ ልጃቸውን እና ሁለት ጓደኞቹ በምግብ መመረዝ ያጣሉ። ልጃቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ማኔጅመንት መማር እንደሚፈልግ ይናገር ነበር።

ታዲያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚሰሩት እኚህ እናት በድሪምላንድ ኮሌጅ እና በክፍለከተማው አማካኝነት ባገኙት እድል የልጃቸው ህልም የሆነውን የማኔጅመንት ትምህርት በደረጃ በ 64 ዓመታቸው ተቀብለዋል።

https://t.me/aunsh_tube
https://t.me/aunsh_tube
224 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:01:43 በጣም ስለተገረምኩበት ነዉ ነገሩን ....
እናቶች ኮ በቃ ከልብም ልብ ሩህ ሩህ
ከወኔ ወኔ ጥሩ ወኔ
ከፍቅርም ፍቅር ንፁህ ፍቅር
በቃ አቦ ይለያሉ ኩ ኡፍፍ ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ።
215 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:59:45
ቆራጥ እናት.....

ወ/ሮ አይናአድስ ወርቅነህ ይባላሉ ከሁለት ዓመት በፊት ብቸኛ ልጃቸውን እና ሁለት ጓደኞቹ በምግብ መመረዝ ያጣሉ። ልጃቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ማኔጅመንት መማር እንደሚፈልግ ይናገር ነበር።

ታዲያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚሰሩት እኚህ እናት በድሪምላንድ ኮሌጅ እና በክፍለከተማው አማካኝነት ባገኙት እድል የልጃቸው ህልም የሆነውን የማኔጅመንት ትምህርት በደረጃ በ 64 ዓመታቸው ተቀብለዋል።

https://t.me/aunsh_tube
https://t.me/aunsh_tube
215 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , edited  16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:08:40
ዱሮ በኛ ዘመን በአንድ ብር ብዙ ነገር እንገዛ ነበር።

የዛሬ ልጆች እድላችሁም አላገዘም። ኑሮ በኛ ዘመን ቀረ¡


ለማንኛውም እየተከባበርን¡ የደጉ ዘመን ሰዎች ነን¡
245 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ