Get Mystery Box with random crypto!

New

የቴሌግራም ቻናል አርማ zena_manchester_utd — New N
የቴሌግራም ቻናል አርማ zena_manchester_utd — New
የሰርጥ አድራሻ: @zena_manchester_utd
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

❤ ስለ ቀያይ ሰይጣኖቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም።
➥ በቻናሉ ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንዘግባለን🎙
💌 ሀሳብ ካለ በ ⤵️⤵

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-05-09 19:35:27
ማንቸስተር ዩናይትዶች የቪላሪያሉን ዩሙሀል ተኩላካይ ፓው ቶሬስን ለአዲስ የመሀል ተከላካይ ዝውውር ከ ያዟቸው የመሀል ተከላካዮች አማራጮች አንዱ አድርገው እየተወያዩበት ነው ነገር ግን ዝውውሬ በኤሪክ ቴንሃግ ውሳኔ እና በማን ዩናይትድ ቦርድ ለውጦች ላይ ስለሚወሰን እስካሁን የቀረበ ዩዝውውር ሂሳብ የለም ።

Fabrizio Romano
5.2K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 19:02:47
ፋብሪዚዮ ሮማኖ በ United Stand የዩቲዩብ ገፅ ስለ ዩናይትድ አንድ አንድ መረጃዎችን አጋርቷል......

ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ "ክርስቲያኖ ሮናልዶ ማንችስተር ዩናይትድን የመልቀቅ ፍላጎት የለውም የእሱ ፍላጎት እና ጉጉት ማንችስተር ዩናይትድን በድጋሚ ታላቅ ማድረግ ነው።

ስለ ጀስቲን ቲንበር እና ማሙኤል አካንጂ "እኔ እርግጠኛ አይደለሁም ጀስቲን ቲንበር ማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ከሚፈልጋቸው ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ውስጥ እንደሚገኝ በተጨማሪም ማኑኤል አካንጂም እንደዛው።

ስለ ዩናይትድ እቅድ "ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂን ከአስፈረሙ ወዲህ በአማካኞች ላይ ምን ያህል በጀት ፈንድ እንደሚያደርጉ የሚወስኑ ይሆናል።

ስለ ፖል ፖግባ "አሁን ላይ ምንም አይነት ድርድሮች በማንችስተር ሲቲ እና በፖል ፖግባ መካከል አልተደረገም።

[Fabrizio Romano via United Stand YT]
5.1K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 11:42:39 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ
3.3K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 11:42:13
ፖል ፖግባ የማንችስተር ሲቲን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በሚቀጥለው የውድድር አመት ለ ሲቲ እንደማይጫወት አርድቷቸዋል ።

ፖል ፖግባ ወደ ባላንጣችን ማንቸስተር ሲቲ እንደማየላቀል ታውቋል ዩዝውውር ጥያቄያቸውንም ውድቅ አድርጓል ነገር ግን ፖግባ ወደ ሌላ የአውሮፓ ክለብ ለማምራት ይፈልጌል ተብሏል ።

ፖል ፖግባ ከሌላ ክለብ የቀረበለትን አጠቃላይ የዝውውር ፓኬጅ የሚመርጥ ይሆናል ጁቬንቱስ ፣ ፒኤስጂ እና ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ለማስፈረም በእጩነት ተቀምጠዋል ።

(David_Ornstein)
5.1K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ