ማንቸስተር ዩናይትዶች የቪላሪያሉን ዩሙሀል ተኩላካይ ፓው ቶሬስን ለአዲስ የመሀል ተከላካይ ዝውውር ከ ያዟቸው የመሀል ተከላካዮች አማራጮች አንዱ አድርገው እየተወያዩበት ነው ነገር ግን ዝውውሬ በኤሪክ ቴንሃግ ውሳኔ እና በማን ዩናይትድ ቦርድ ለውጦች ላይ ስለሚወሰን እስካሁን የቀረበ ዩዝውውር ሂሳብ የለም ። Fabrizio Romano 5.2K views16:35