Get Mystery Box with random crypto!

ፋብሪዚዮ ሮማኖ በ United Stand የዩቲዩብ ገፅ ስለ ዩናይትድ አንድ አንድ መረጃዎችን አጋርቷ | New

ፋብሪዚዮ ሮማኖ በ United Stand የዩቲዩብ ገፅ ስለ ዩናይትድ አንድ አንድ መረጃዎችን አጋርቷል......

ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ "ክርስቲያኖ ሮናልዶ ማንችስተር ዩናይትድን የመልቀቅ ፍላጎት የለውም የእሱ ፍላጎት እና ጉጉት ማንችስተር ዩናይትድን በድጋሚ ታላቅ ማድረግ ነው።

ስለ ጀስቲን ቲንበር እና ማሙኤል አካንጂ "እኔ እርግጠኛ አይደለሁም ጀስቲን ቲንበር ማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ከሚፈልጋቸው ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ውስጥ እንደሚገኝ በተጨማሪም ማኑኤል አካንጂም እንደዛው።

ስለ ዩናይትድ እቅድ "ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂን ከአስፈረሙ ወዲህ በአማካኞች ላይ ምን ያህል በጀት ፈንድ እንደሚያደርጉ የሚወስኑ ይሆናል።

ስለ ፖል ፖግባ "አሁን ላይ ምንም አይነት ድርድሮች በማንችስተር ሲቲ እና በፖል ፖግባ መካከል አልተደረገም።

[Fabrizio Romano via United Stand YT]