ፖል ፖግባ የማንችስተር ሲቲን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ በሚቀጥለው የውድድር አመት ለ ሲቲ እንደማይጫወት አርድቷቸዋል ። ፖል ፖግባ ወደ ባላንጣችን ማንቸስተር ሲቲ እንደማየላቀል ታውቋል ዩዝውውር ጥያቄያቸውንም ውድቅ አድርጓል ነገር ግን ፖግባ ወደ ሌላ የአውሮፓ ክለብ ለማምራት ይፈልጌል ተብሏል ። ፖል ፖግባ ከሌላ ክለብ የቀረበለትን አጠቃላይ የዝውውር ፓኬጅ የሚመርጥ ይሆናል ጁቬንቱስ ፣ ፒኤስጂ እና ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ለማስፈረም በእጩነት ተቀምጠዋል ። (David_Ornstein) 5.1K views08:42