Get Mystery Box with random crypto!

New

የቴሌግራም ቻናል አርማ zena_manchester_utd — New N
የቴሌግራም ቻናል አርማ zena_manchester_utd — New
የሰርጥ አድራሻ: @zena_manchester_utd
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1
የሰርጥ መግለጫ

❤ ስለ ቀያይ ሰይጣኖቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም።
➥ በቻናሉ ውስጥ ያሉ ኘሮግራሞች 👇
♦️ የጨዋታ ኘሮግራም እና ውጤቶች📊
♦️ የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ🗣
♦️ የተጫዋቾች ግለ ታሪክ👤
♦️ የተጫዋቾች የዝውውር መረጃ🔄
♦️ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንዘግባለን🎙
💌 ሀሳብ ካለ በ ⤵️⤵

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-11 17:53:01
ክርስቲያኖ ሮናልዶ " ማንችስተር ዩናይትድ ስደርስ 28 ቁጥር ማሊያ ጠየኩ አሰልጣኙም ' አይሆንም 7 ቁጥር ማሊያ ነው የምትለብሰው አለኝ "

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ክርስቲያኖ
4.1K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 17:14:56
OFFICIAL

የክለባቸን አማካኝ እና የግራ መስመር ተመላላሽ የሆኑት ፍሬድ እና አሌክስ ቴሌስ ብራዚል በሚቀጥለዉ ወር ለምታደረገዉ ጨዋታ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።
4.0K views14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 16:45:27
የማንችስተር ዩናይትድ ኢላማ የሆነው የቤኔፊካውን አጥቂ ዳርዊን ኑኔዝን ፒኤስጂዎች በቅርበት እየተከታተሉይ ይገኛሉ ተጨዋቹ ላይ €70M መለጠፉ ይታወቃል ።

ካልፈጠንን በቀጣይ የሚፈጠረው የሚታወቅ ነው
4.0K views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 16:23:52 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ
363 views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 16:21:35
ዛሬ በኤርዲቪዚዬው የዩናይትድ ቀጣዩ ቋሚ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ኤሪክ ቴን ሀግ የአሁኑ ቡድናቸው አያክስ ከ SC ሄረንቬን ጋር ጨዋታ የሚያደርግ ሲሆን ቡድናቸውን እየመሩም ይህንን ጨዋታ የሚያሸንፉ ከሆነ አንድ ቀሪ ጨዋታ እየቀራቸው የ2021/22 የኤርዲቪዚዬ ሻንፒዮን መሆናቸውን ያረጋግጣሉ።
3.9K views13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 16:20:49
ጆዜ ሞሪኒሆ " ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር 3 ዋንጫዎችን አሸንፊያለሁ እንዳለመታደል ሆኖ የክለቡን የመጨረሻዎቹን 3 ዋንጫዎች ነው ያሸነፍኩት እንዳለመታደል ሆኖ ነው ያልኩት ምክንያቱም ይሄንን ክለብ እጅግ በጣም እወደዋለሁ መልካሙን ሁሉ ለዚህ ክለብ እመኛለሁ " [ SKY]
3.9K views13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 12:40:07
Update.......

በታማኝነቱ ላይ ትንሽ ጥርጣሬዎች ቢኖሩም መቀመጫውን ፖርቹጋል ያደረገው A Bola ይዞት እንደወጣው መረጃ ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ የ ስፖርቲንግ ሊዝበኑን ተከላካይ ጎንሳሎ ኢናሲዮን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ለመድረስ ከጫፍ ደርሷል።

በተጨማሪም A Bola ሲያክል ማንችስተር ዩናይትድ ለስፖርቲንግ የውል ማፍረሻውን 38 ሚልየን ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኛ እንደሆኑ ገልፀዋል ሲል አትቷል።

አሁንም ግን አፅኖት ሰጥቼ የምነግራችሁ ነገር ይህ የመረጃ ምንጭ ምንም እንኳን በብሩኖ ዝውውር ወቅት ብዙ ታማኝነት ያላቸው መረጃዎችን ያጋራ ቢሆንም አሁንም ታማኝነቱ በእጅጉ የሚወሳለት አይነት ምንጭ አይደለም ስለዚህ መረጃው እውነት ከሆነ በቅርቡ የሚሆነውን አብረን እናያለን።

[Source፦ A Bola]
4.3K views09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 14:53:37 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ
1.1K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 14:53:10
አሮን ዋን ቢሳካ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከማንቸስተር ዩናይትድ የመልቀቅ እቅድ የለውም። ቢሳካ ከማንቸስተር ዩናይትድ ከመውጣት ይልቅ በአዲሱ የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ስር በመሰልጠን ለቀኝ ተመላላሽ መስመር ቋሚ ቦታ ለማግኘት ከዲያጎ ዳሎት ጋር መፎካከር ይፈልጋል።

[Jonathan shrager]
4.7K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 12:21:01
በአሁኑ ሰአት በፖል ፖግባ እና በማንችስተር ሲቲ መካከል እየተደረገ ያለ ምንም አይነት ድርድር የለም።

[Fabrizio Romano]
4.7K views09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ