Get Mystery Box with random crypto!

አሮን ዋን ቢሳካ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከማንቸስተር ዩናይትድ የመልቀቅ እቅድ የለውም። ቢሳካ | New

አሮን ዋን ቢሳካ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከማንቸስተር ዩናይትድ የመልቀቅ እቅድ የለውም። ቢሳካ ከማንቸስተር ዩናይትድ ከመውጣት ይልቅ በአዲሱ የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ስር በመሰልጠን ለቀኝ ተመላላሽ መስመር ቋሚ ቦታ ለማግኘት ከዲያጎ ዳሎት ጋር መፎካከር ይፈልጋል።

[Jonathan shrager]