Get Mystery Box with random crypto!

ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና - Zehabesha News

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabesha_official — ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና - Zehabesha News
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabesha_official — ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና - Zehabesha News
የሰርጥ አድራሻ: @zehabesha_official
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.95K
የሰርጥ መግለጫ

@Zehabeshanewsbot
Contact us - @@EthiopiaI
ዘ-ሐበሻ የኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነትን ሁለንተና የሚቃኝ፣ የሀገርንና የህዝብን ጉዳዮች በብዙ መንገዶች ተደራሽ የሚያደርግ፣ በርካታ ዝግጅቶችና አቀራረቦች ያሉት የሚድያ ተቋም ነው።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-05-09 22:13:56
መልካም ዜና

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በህይወት መኖሩንና ዛሬ ሌሊት ወይም ነገ ወደ ቤቱ እንደሚመልሱት ለባልደረባው @Getnet እንደተነገረው ገልጾልኛል።
ጋዜጠኛ Aklilu Habtewold
17.3K views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 22:33:22 #የነዳጅ_ዋጋ_ጭማሪ

ከነገ ሚያዚያ 30 ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል።

በዚህም ፦

ቤንዚን በሊትር 36 ብር ከ87 ሳንቲም ፣
ነጭ ናፍጣ በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
ኬሮሲን በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 52 ብር ከ45 ሳንቲም፣
ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 51 ብር ከ78 ሳንቲም
የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 78 ብር ከ87 ሳንቲም እንዲሆን መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://telegra.ph/ETHIOPIA-05-07
16.1K views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 22:24:11 ጎንደሬ ዋ [ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ





#Ethiopia | ድምፃዊት አቢ ላቀው በአዲስ ሥራ መጣች
12.9K views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 23:03:00
የማንቂያ ደወል

#Ethiopia | በቦሌ መድኃኒአለም ካቴድራል የማንቂያ ደወል ጉባኤ ተካሂዷል።
12.6K views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 16:23:45
የሜጀር ጀነራል ገ/መድህን ፍቃዱ (ወዲ ነጮ) ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈፅሟል።


በትናንትናው ዕለት በቃሊቲ በማረሚያ ቤቱ የቤተሰብ ጥየቃ ሰዓት ሊጠይቋቸው ከሄዱ ከባለቤታቸውና ከልጆቻቸው እየተጫወቱ በነበሩበት ወቅት በድንገት እራሳቸውን ስተው በመውደቅ ህይወታቸው ያለፈው የመከላከያ የኮሚኒኬሽን ኤሌክትሮኒክስ ሳይበር መምሪያ ሀላፊ የነበሩት ሜ/ጀ ገ/መድህን ፍቃዱ ስርአተ ቀብር በዛሬው እለት በቅድስት ስላሴ ካቴደራል ወዳጅ ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት ተፈፅሟል።

በቀብር ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት የትግራይ ተወላጆችም በቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ የተቃውሞ ድምፅ አሰምተዋል ።

ጥቅምት 24ቀን 2013 ዓ/ም መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ የሬዲዮ ግንኙነትን በማቋረጥ እና የሬዲዮ መሳሪያ አማፂው የህውሐት ቡድን አሳልፈው ሰተዋል ተብለው በዓቃቢ ህግ የቀረበባቸውን ክስ በቃሊቲ ማረሚያቤት ሁነው ጉዳያቸውን ሲከታተሉ መቆየታቸው ይታወቃል።

የኢትዩትዩብ ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ። ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

I
11.1K views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:18:24 በኢድ- አልፈጥር በዓል ላይ የጭስ ቦንብ በማፈንዳት ወንጀል የተጠረጠረው የፖሊስ አባል ፍርድ ቤት ቀረበ!

የፌደራል ፖሊስ አድማ ብተና ዘርፍ አባል የሆነው ኮንስታብል አንቡላ ኡቴ ከትናንት በስቲያ ሰኞ በአዲስ አበባ በተከበረው የኢድ- አልፈጥር በዓል ላይ በመስቀል አደባባይ የሰማዓታት መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ ከፈነዳው የአድማ በታጭ የጭስ ቦንብ ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ስር ውሎ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ረፋድ ላይ ቀርቧል።

መርማሪ ፖሊስ ኮንስታብል አንቡላ ኡቴ በኢዳል አፍጥር በዓል ዕለት በተመደበበት ወንጀል የመከላከል ምደባ ላይ እያለ የታጠቀውን አድማ በታኝ የጭስ ቦንብ በአግባቡ መታጠቅ ሲገባው በአግባቡ ባለመታጠቅ የጭስ ቦንቡ እንዲፈነዳና ሁከትና ብጥብጥ እንዲፈጠር አድርጓል ያለው መርማሪ በዚህ በተፈጠረ ሁከትና ብጥብጥ የመንግስትና የግለሰብ ንብረት ጉዳት መድረሱንም አብራርቷል።

በተጠረጠረበት ሁከትና ብጥብጥ ማስነሳት ወንጀል ለተጨማሪ ማስረጃ አሰባስቦ ለመቅረብ 14 ቀን እንዲሰጠው መርማሪው ፍርድ ቤቱን ጠይቋል።

ተጠርጣሪው ኮንስታብል አንቡላ ኡቴ በበኩሉ በዕለቱ አስቀድሞ በተመደበበት ቦታ ከለሊቱ ሰባት ሰዓት ጀምሮ በስራ ላይ እንደነበር እና በሰዓቱ በቦታው ላይ የነበሩ ሰዎች ቁጥር መጨመርና መጨናነቁን ተከትሎ ከታጠቀው ሶስት አድማ በታኝ የጭስ ቦንብ ውስጥ አንደኛው በማያውቀው ሁኔታ መሬት ላይ ወድቆበት በድንገት መፈንዳቱን ገልጿል።

ሆኖም ምንም አይነት ተንኮልም ሆነ ክፋት በውስጤ አልነበረም ወድቆ ሲፈነዳ እኔ እራሴ ደንግጬ ነበር ሲል እያለቀሰ ሁኔታውን ለችሎቱ አስረድቷል።

በተጨማሪም ተጠርጣሪው ወላጆቹን በሞት ማጣቱን ገልጾ እህትና ወንድሙን በሱ እርዳታ እያስተማራቸው እንደሆነ እና ከለሊት 7:00 ጀምሮ ለጥበቃ ስራ ከመሰማራቴ ውጪ ሌላ ክፋት በውስጤ የለም ሲል ለችሎቱ አብራርቷል።

ጉዳዩን የተከታለው ፍርድ ቤቱ ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ 14 ቀን የፈቀደ ሲሆን ለግንቦት 10 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰቷል።

ምንጭ : ጋዜጠኛ ታሪክ አዱኛ
8.6K views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 12:31:29
ብሄራዊ አፀደ ህፃናት እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በሰልፍ፣ ስነስርአት ላይ 'የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ ይሰቀላል አይሰቀልም' በሚል ረብሻ ትምህርት ተቋርጧል።

Maki
7.8K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 21:18:33
ለአመታት ጠብቀነዋል በመጨረሻም ሆነ
#አማራ_ባንክ
7.9K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 12:20:52 ሰበር ዜና

ብፁዑ አባታችን ጠቅላይ ሚኒስትር ጉድ አደረጉት!

ብፁዑ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠርቶት የነበረውን የምስር ምሳ ግብዣ ላይ እህል ውሀ ሳይቀምሱ ምክር ለግሰው ብቻ ተመልሰዋል። ከጓሮ አትክልቱ በፊት የዜጎች ደሕንነት ይቅደም የሚል ንግግር አድርገዋል። በቪዲዮም የተናገርኩት ማትያስ ነኝ፣ አሁንም የምናገረው ማትያስ ነኝ! ቅዱስት ቤተክርስቲያንና ልጆቿ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መከራ እየተቀበሉ ነው፣ መቆም አለበት የሚል ጠንካራ ንግግር ካደረጉ በኃላ ከተዘጋጀው ብኩርናቸውን ሊሸጥበት ካሰበው የኤሳው ምስር ሳይቀምሱ ወጥተዋል!

ምንም እንኳ እንዳይሄዱ እኛ ልጆቻቸው ግፊት ስናደሬግ የነበረ ቢሆንም፣ አባቶቻችን ግን ከኛ በላይ ብልህ ናቸውና፣ እስስቱ አብይ የኦርቶዶክስ አባቶች እኔ እየጠራጏቸው፣ አይቀርቡኝም፣ አልመጡም ለመወያየት ዝግጁ አይደሉም እንዳይል ተገኝተው አፉን ዘጉት፣ እሱ በቀደደው ቦይ ፈሰሱ እንዳይል ደሞ መድረኩን ለቤተክርስቲያን ድምፅነት ተጠቅመውበት ተሰናብተው ወጡ! በእውነት እንዲህ አስተዋይ አባት የሰጠን መድኃኒዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን፣ ቡራኬዎ ትድረሰን! ሰውየው እንዲሁ ማድነቅ ይወዳል አሉ፣ እናላችሁ የታወቁ የጎንደር ሊቅ ቅኔ ተቀኝተውና ዘርፈው ቅዳሴው አልቆ ሁሉም ሲወጣ ጠብቆ «አይ የኔታ፣ አቤት ጥበብዎ እዝጎ እዝጎ የዛሬው ቅኔዎ ደሞ ግሩም እፁብ ድንቅ ነው» ሲላቸው ገልመጥ አድርገው ሲያዩት! ሰውየውን ለዩት ምን ቢሉ ጥሩ ነው? ኤዲያ እኔ የተቀኘሁት አንተ ከገባህማ ምኑን ተቀኘሁት አሉት ይባላል።

ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በጃቸው፣
ገደልን እንዳይሉ ሞተው አገኟቸው፣
ምናሉ እንግሊዞች ሲገቡ ሀገራቸው፣
መቼም ዮዳኞቹ ተንኮለኞች ናቸው!
#ምንጭ ዲ/ን ሃብታሙ አያሌው
8.4K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 16:16:43
7.9K views13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ