Get Mystery Box with random crypto!

@𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]

የቴሌግራም ቻናል አርማ zakirebnurediofficial — @𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel] 𝐀
የቴሌግራም ቻናል አርማ zakirebnurediofficial — @𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]
የሰርጥ አድራሻ: @zakirebnurediofficial
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ , ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.75K
የሰርጥ መግለጫ

ህይወት ጉዞ ነው። አይቆምም። ደስታህም ሀዘንህም በወረፋቸው ይደርሳሉ፣ ተግባብተህ እለፋቸው
@ebnu_redi

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-07 15:19:14 عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((إنَّ اللهَ عَزَّ وَجَلَّ يَقُولُ :
إنَّ الصَّوْمَ لِي وَأنَا أجْزِي بِهِ ، إنَّ لِلصَّائِمِ فَرْحَتَيْنِ ، إذَا أفْطَرَ فَرِحَ ، وَإذَا لَقِيَ اللهَ فَرِحَ ،
وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ لَخُلُوفُ فَمِ الصَّائِمِ أطْيَبُ عِنْدَ اللهِ مِنْ رِيحِ المِسْكِ))

رواه مسلم.
207 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:51:41
#የእረድ ቀን ታላቁ ቀን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿مَن كان له سَعَةٌ ولم يُضَحِّ، فلا يَقْرَبَنَّ مُصَلّانا﴾

“አቅሙ እያለው ኡድሂያን ያላረደ መስገጃችንን እንዳይቀርብ።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 8490
209 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:47:18 #በአሏህ ይሁንብኝ በኪሴ አንድትም ሪያል ሳይኖረኝ ያሳለፍኳቸው ጊዜያቶች ነበሩ።
#ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
ገንዘብ ማጣት ነውር አይደለም። ነገር ግን ገንዘብ ለማግኘት ብሎ ሀራምን መዳፈር ከባድ ነውርና ትልቅ ኋጢያትም ነው።

~ከዚህ የከፋው ደግሞ ገንዘብን ለማግኘት በማሰብ ድንን ለሽያጭ ማቅረብ ነው።
161 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:43:58
የአረፋ ቀን ፆም

ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾

“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው።
156 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:25:48 ﻟﻘﺪ ﺃﻣَﺮَﻧﺎ ﺭﺑُّﻨﺎ - ﺟﻞَّ ﺟﻼﻟﻪ - ﺑﺎﻻﺟﺘِﻤﺎﻉ ﻭﺍﻻﻋﺘِﺼﺎﻡ ﺑﺤﺒﻠِﻪ ﺟﻤﻴﻌًﺎ، ﻭﻧﻬﺎﻧﺎ ﻋﻦ ﺍﻟﺘﻔﺮُّﻕ؛
በዕርግጥ ጌታችን አምላካችን አላህ አዞናል እንድንሰባሰብ አንድ እንድኖን ከመበታተን ከልክሎናል።
ነገር ግን መበታተንን ሲከለክለን አንድ የምንሆንበትን መሥመር አሣይቶናል። የሚበታትነንን ነገርም ነግሮናል፡፡ እውነተኛ አንድነት ከተፈለገ በአላህ ትዕዛዝ በአንዷ በሀቅ መሥመር መሰባሰብ ብቻ ነው።
ሀያሉ አምላክ እንድህ ይላል፡–
ﻓﻘﺎﻝ - ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ :- ﴿ ﻭَﺍﻋْﺘَﺼِﻤُﻮﺍ ﺑِﺤَﺒْﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ﻭَﻻَ ﺗَﻔَﺮَّﻗُﻮﺍ ﻭَﺍﺫْﻛُﺮُﻭﺍ ﻧِﻌْﻤَﺖَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﺇِﺫْ ﻛُﻨْﺘُﻢْ ﺃَﻋْﺪَﺍﺀً ﻓَﺄَﻟَّﻒَ ﺑَﻴْﻦَ ﻗُﻠُﻮﺑِﻜُﻢْ ﻓَﺄَﺻْﺒَﺤْﺘُﻢْ ﺑِﻨِﻌْﻤَﺘِﻪِ ﺇِﺧْﻮَﺍﻧًﺎ ﻭَﻛُﻨْﺘُﻢْ ﻋَﻠَﻰ ﺷَﻔَﺎ ﺣُﻔْﺮَﺓٍ ﻣِﻦَ ﺍﻟﻨَّﺎﺭِ ﻓَﺄَﻧْﻘَﺬَﻛُﻢْ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻛَﺬَﻟِﻚَ ﻳُﺒَﻴِّﻦُ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻟَﻜُﻢْ ﺁﻳَﺎﺗِﻪِ ﻟَﻌَﻠَّﻜُﻢْ ﺗَﻬْﺘَﺪُﻭﻥَ ﴾ ‏[ ﺁﻝ ﻋﻤﺮﺍﻥ : 103 ‏] .
ﻭﺣﺬَّﺭَﻧﺎ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻔﺮُّﻕ ﻓﻲ ﻣَﻮﺍﺿِﻊَ ﻋِﺪَّﺓ ﻣﻦ ﺍﻟﻘُﺮﺁﻥ؛
ከዐርሽ በላይ የሆነው ጌታችን ፡– ከመበታተን በብዙ የቁርአን አናቅፆች ላይ አሥጠንቅቋል።
አላህ እንድህ ይላል:–
ﻓﻘﺎﻝ - ﺗﺒﺎﺭﻙ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ :- ﴿ ﻭَﻻَ ﺗَﻜُﻮﻧُﻮﺍ ﻛَﺎﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺗَﻔَﺮَّﻗُﻮﺍ ﻭَﺍﺧْﺘَﻠَﻔُﻮﺍ ﻣِﻦْ ﺑَﻌْﺪِ ﻣَﺎ ﺟَﺎﺀَﻫُﻢُ ﺍﻟْﺒَﻴِّﻨَﺎﺕُ ﻭَﺃُﻭﻟَﺌِﻚَ ﻟَﻬُﻢْ ﻋَﺬَﺍﺏٌ ﻋَﻈِﻴﻢٌ * ﻳَﻮْﻡَ ﺗَﺒْﻴَﺾُّ ﻭُﺟُﻮﻩٌ ﻭَﺗَﺴْﻮَﺩُّ ﴾ ‏[ ﺁﻝ ﻋﻤﺮﺍﻥ : 105 - 106 ‏] .
ﻭﻗﺎﻝ - ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ :- ﴿ ﻭَﺍﺗَّﻘُﻮﻩُ ﻭَﺃَﻗِﻴﻤُﻮﺍ ﺍﻟﺼَّﻼَﺓَ ﻭَﻻَ ﺗَﻜُﻮﻧُﻮﺍ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ * ﻣِﻦَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻓَﺮَّﻗُﻮﺍ ﺩِﻳﻨَﻬُﻢْ ﻭَﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﺷِﻴَﻌًﺎ ﻛُﻞُّ ﺣِﺰْﺏٍ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﺪَﻳْﻬِﻢْ ﻓَﺮِﺣُﻮﻥَ ﴾ ‏[ ﺍﻟﺮﻭﻡ : 31 - 32 ‏] .
ﻟﻘﺪ ﺃﻣَﺮَﻧﺎ ﺑﺄﻥْ ﻧﺘَّﻘِﻲَ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻧُﻘِﻴﻢَ ﺍﻟﺼﻼﺓ، ﻭﺣﺬَّﺭَﻧﺎ ﻣﻦ ﺃﻥ ﻧﻜﻮﻥ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺸﺮِﻛﻴﻦ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﻓﺮَّﻗﻮﺍ ﺩِﻳﻨﻬﻢ ﻭﻛﺎﻧﻮﺍ ﺃﺣﺰﺍﺑًﺎ .
በእርግጥም አዞናል አላህን እንድንፈራ ሶላትን እንድንሰግድ እንደነዚያ ድናቸውን እንደበተኑት ቡድን እንደሆኑት ካህድያኖች እንዳንሆን አሥጠንቅቆናል።
((እኛ ግን ሥሜታችንን በመከተል እንከን የሌሹን ድን በኛ ሥሜት እየመዘን እምነታችንን እያሰደብን እንገኛለን። መቸ ይሆን ከሥሜት ተላቀን በቁርአን በሀድሥ በሰለፎቻችን አረዳድ የምንፀናው?? ))
ﻭﻗﺎﻝ - ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ - ﻓﻲ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻷﻧﻌﺎﻡ : ﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻓَﺮَّﻗُﻮﺍ ﺩِﻳﻨَﻬُﻢْ ﻭَﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﺷِﻴَﻌًﺎ ﻟَﺴْﺖَ ﻣِﻨْﻬُﻢْ ﻓِﻲ ﺷَﻲْﺀٍ ﴾ ‏[ ﺍﻷﻧﻌﺎﻡ : 159 ‏]
አላህም እንደዚህ አለ ፡–
﴿ ﻭَﻣَﻦْ ﻳُﺸَﺎﻗِﻖِ ﺍﻟﺮَّﺳُﻮﻝَ ﻣِﻦْ ﺑَﻌْﺪِ ﻣَﺎ ﺗَﺒَﻴَّﻦَ ﻟَﻪُ ﺍﻟْﻬُﺪَﻯ ﻭَﻳَﺘَّﺒِﻊْ ﻏَﻴْﺮَ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﻧُﻮَﻟِّﻪِ ﻣَﺎ ﺗَﻮَﻟَّﻰ ﻭَﻧُﺼْﻠِﻪِ ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﻭَﺳَﺎﺀَﺕْ ﻣَﺼِﻴﺮًﺍ ﴾ .
ﺍﻟﺴﻮﺭﺓ ﻭﺭﻗﻢ ﺍﻵﻳﺔ : ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ‏( 115 ‏)
177 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 18:15:01 عن أم المؤمنين عائشة رضي الله عنها قالت :
قال رسول الله ﷺ :

((مَنْ أحَبَّ لِقَاءَ اللهِ أحَبَّ اللهُ لِقَاءَهُ ، وَمَنْ كَرِهَ لِقَاءَ اللهِ كَرِهَ اللهُ لِقَاءَهُ))

فقُلتُ : يا نَبِيَّ اللهِ ، أكَراهِيَةُ الموتِ؟ ، فكُلُّنا نكرَهُ الموتَ ،
فقال :

((لَيْسَ كَذَلِكِ ، وَلَكِنَّ المُؤْمِنَ إذَا بُشِّرَ بِرَحْمَةِ اللهِ وَرِضْوَانِهِ وَجَنَّتِهِ أحَبَّ لِقَاءَ اللهِ فَأحَبَّ اللهُ لِقَاءَهُ ، وَإنَّ الكَافِرَ إذَا بُشِّرَ بِعَذَابِ اللهِ وَسَخَطِهِ كَرِهَ لِقَاءَ اللهِ وَكَرِهَ اللهُ لِقَاءَهُ))

رواه مسلم.
241 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 17:14:50 #ሰው ማለት እኮ የትዝታውና የትውስታው ድምር ነው። ሕይወት የመርሳትና የማስታወስ ሚዛን ናት። መርሳት ያለብንን መርሳት ሲያቅተን ሕይወታችን ይመሳቀላል... ደግሞ ማስታወስ ያለብንን የሕይወት ልምዶች ጠቃሚ ሰዎችና ነገሮች ከረሳን ...የእኛነታችን መለያና የስብእናችን ድንበር ይጠፋና ሌላ ሰው እንሆናለን::

Abx እስኪ በዚ ደሞ ሞክረው።
307 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 15:22:10 እድሜህ በጨመረ ቁጥር ለዚህ ምድረ ዓለም ይህን ያህል መጨነቅ እንደማያስፈልግ ትገነዘባለህ። ችግሮች ይሄዱና መልካቸውን ቀይረው ይመጣሉ። የነበሩ በርካታ ሳቆች ይሞቱና የተለዩ ሳቆች ይወለዳሉ። በዚህ የህይወት ትግል ውስጥ ዝንተዓለሙን በሳቅ ብቻ የሚኖር ባለፀጋ አታገኝም። እድሜልኩን በችግሮች ማዕበል እየታመሰ የሚኖር ሰውም የለም። ህይወት መኖር ነው። ሳቁንም መከራውንም እየታገሉ መኖር ነው። ሌላ ፍልስፍና የለውም።
320 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 15:21:21 ሰዎችን ከመኮነን እንቆጠብና እስቲ ሀሳባቸውን ለመረዳት እንሞክር። አንድን ነገር ለምን እንደሚፈጽሙ ለመረዳት እንጣር። ይህ ጥረት ከመኮነንና ከመተቸት የበለጠ ፍሬያማ ሆኖ እናገኛዋለን።
300 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 22:48:24 #አይ ሰው ሊንቅህ ሲፈልግ አቅሀለው ይልሀላ!

ሊያስፈራራህ ሲፈልግ ደሞ አታቀኝም ይለሀል አሁን እሄ ምን አይነት ሚዛን ነው??
345 viewsᏃᗩᏦᏆᖇ, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ