Get Mystery Box with random crypto!

#የእረድ ቀን ታላቁ ቀን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿مَن كان له سَعَةٌ ول | @𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]

#የእረድ ቀን ታላቁ ቀን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿مَن كان له سَعَةٌ ولم يُضَحِّ، فلا يَقْرَبَنَّ مُصَلّانا﴾

“አቅሙ እያለው ኡድሂያን ያላረደ መስገጃችንን እንዳይቀርብ።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 8490