Get Mystery Box with random crypto!

#በአሏህ ይሁንብኝ በኪሴ አንድትም ሪያል ሳይኖረኝ ያሳለፍኳቸው ጊዜያቶች ነበሩ። #ሸይኽ ኢብኑ ዑ | @𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]

#በአሏህ ይሁንብኝ በኪሴ አንድትም ሪያል ሳይኖረኝ ያሳለፍኳቸው ጊዜያቶች ነበሩ።
#ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
ገንዘብ ማጣት ነውር አይደለም። ነገር ግን ገንዘብ ለማግኘት ብሎ ሀራምን መዳፈር ከባድ ነውርና ትልቅ ኋጢያትም ነው።

~ከዚህ የከፋው ደግሞ ገንዘብን ለማግኘት በማሰብ ድንን ለሽያጭ ማቅረብ ነው።