Get Mystery Box with random crypto!

እድሜህ በጨመረ ቁጥር ለዚህ ምድረ ዓለም ይህን ያህል መጨነቅ እንደማያስፈልግ ትገነዘባለህ። ችግሮ | @𝐀𝐛𝐮𝐟𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧[Official Channel]

እድሜህ በጨመረ ቁጥር ለዚህ ምድረ ዓለም ይህን ያህል መጨነቅ እንደማያስፈልግ ትገነዘባለህ። ችግሮች ይሄዱና መልካቸውን ቀይረው ይመጣሉ። የነበሩ በርካታ ሳቆች ይሞቱና የተለዩ ሳቆች ይወለዳሉ። በዚህ የህይወት ትግል ውስጥ ዝንተዓለሙን በሳቅ ብቻ የሚኖር ባለፀጋ አታገኝም። እድሜልኩን በችግሮች ማዕበል እየታመሰ የሚኖር ሰውም የለም። ህይወት መኖር ነው። ሳቁንም መከራውንም እየታገሉ መኖር ነው። ሌላ ፍልስፍና የለውም።