Get Mystery Box with random crypto!

ሊቀ መዘምራን

የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የሰርጥ አድራሻ: @z_tewodros
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58
የሰርጥ መግለጫ

✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ
➢ ፅሁፎች
➢ መዝሙሮች
➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች
➢ መንፈሳዊ ነገሮችን
ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ
Youtube:
https://youtube.com/@shamo_guy
➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን !

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2023-02-25 13:30:58 #ቅድሰት (የዐቢይ ጾም ሁለተኛ)

ቅድሰት የዐቢይ ጾም ሑለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው፡፡ ከዚህ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ይዘመራል፡፡


‹‹ቅዱስ›› ማለት ልዩ፤ክቡር ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን በባሕርዩ ቅዱስ ነው፡፡ ይህም ቅድስና ከማንም ያላገኘው የባሕርይ ገንዘቡ ነው፡፡ መጻሕፍትም የባሕርይ ቅድስናውን ተባብረው መስክረዋል፡፡ ባባሕርዩ ቅዱስ ስለሆነ ‹‹ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ›› እየተባለ ይመሰገናል፡፡( ኢሳ 6፡1-3፤40፡25 ራዕ 15፡4 ፤ 1ሳሙ2፡2-3፡፡) እኛም ቅዱስ ልጁ በሥጋ ተገልጦ እንዳስተማረን በየዕለት ጸሎታችን ‹‹ስምህ ይቀደስ›› እንለዋለን፡፡ የቅድስና ምንጭ ፡ ቅድስናን የሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው፡፡ ‹‹ቅዱስ›› የሚለው ቃል ለሰዎች፡ ለመላእክት ፡ ለቦታ ፡ለዕቃ፡ ለዕለታት ቢቀጸልም ቅድስናቸው በባሕርይው ቅዱስ ከሆነው ከእግዚአብሔር የተገኘ ነው፡፡ ይህም የጸጋ ቅድስና ይባላል፡፡

ይቀጥላል.... INSTANT VIEW የሚለውን ነክታችሁ አንብቡት።
          
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
3.7K views◦•●Yaredo●•◦, 10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 07:21:35 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?

ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ


ethioculturetips.com
ethioculturetips.com


ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ
4.4K viewsሀ ሁ, 04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 02:10:07
ትርፋማነቱ የተረጋገጠ አዋጭ ኢንቨስትመንት እነሆ!!!

አያት አ.ማ በ 2014 ዓ.ም 44% ወይም 392,853,318 ብር የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ ማከፋፈሉን ያውቃሉ?
በዚህ በያዝነው በ2015 የበጀት ዓመት ለባለ አክስዮኖች እስከ 50% ትርፍ ለማከፋፈል አቅዶ እየሰራ ይገኛል።


የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 505 ጠቅላላ ዋጋ 55,55ዐ ብር


ቅድመ ክፍያ 17,675 ብር

ቀሪ ክፍያ  በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 12,625 ብር

በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
በሪል ስቴት ልማት
በሆቴልና ቱሪዝም
 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ፦
አያት ሪል ኢስቴት በአዲስ አበባ በ4 የተለያዩ የግንባታ ሳይቶቹ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮችን እየገነባ ሲሆን በእነዚህ ሳይቶች አፓርትመንቶቹን ከከፍተኛ ቅናሽና ከብዙ የክፍያ አማራጮች ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል!!!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
  0911141372

https://t.me/Tese_Apartment
4.4K views◦•●Yaredo●•◦, 23:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 02:01:06
ማስታወቂያ

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
ይደውሉ
0917040506
0912718883

ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergatah

ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
4.0K views◦•●Yaredo●•◦, 23:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 15:42:33 እየጦሙ አለመጦም

ተወዳጆች ሆይ! እየጦሙ የጦምን ፍሬ ፃማ የማያገኙበት ሁኔታ እንዳለ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፡፡ ይህስ እንደ ምን ነው ያላችሁኝ እንደሆነም፦

➛ ከምግበ ሥጋ ተከልክለን ከምግበ ኃጢአት ያልተከለከልን እንደ ሆነ፣
➛ ከጥሉላት ርቀን ነዳያንን ያልጎበኘን እንደ ሆነ፣
➛ ወይን ከመጠጣት ታቅበን በክፉ መሻት ከመስከር ያልራቅን እንደ ሆነ፣
➛ ጀምበር እስክትጠልቅ ድረስ ከእህል ከውኃ ርቀን በዓይናችን መልካም ያልሆኑ ትዕይንቶችን ከማየት ያልጦምን እንደሆነ ነው ብዬ በእውነት ያለ ሐሰት እመልስላችኋለሁ፡፡ ስለዚህ እየጦሙ እንዲህ አለመጦም እንዳለ ዕወቁ፤ ተረዱም፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

      አምላከ ቅዱሳን እየጦሙ ካለመጦም ይሰውረን!


ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
1.6K views◦•●Yaredo●•◦, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 15:19:54 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?

ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ


ethioculturetips.com
ethioculturetips.com


ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ
330 views◦•●Yaredo●•◦, 12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 09:30:33 የእስጢፋኖስ መዝሙር

እያየሁህ በቀኙ ቆመህ፣
ካድ ይሉኛል አሁን ሳንገድልህ፣
ተቀበላት ነፍሴን በሰማይ፣
ወርዶብኛል የአይሁድ ድንጋይ፡፡

የድንጋዩ ናዳ ምንም አልተሰማኝ፣
ጌታዬን በክብር ሳየው እሱም ሲያየኝ፣
ሊቀ ዲያቆን እስጢፋኖስን ገለው፣
ክርስትናን ሊያጠፉ አስበው፣
ስምንት ሺው በዓለም ተበተኑ፣
የኢየሱስን ስሙን አገነኑ ክርስቶስን ስሙን አገነኑ፡፡

የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከቱ በሁላችን ላይ ይደርብን።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
3.2K views◦•●Yaredo●•◦, 06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 09:00:50
ትርፋማነቱ የተረጋገጠ አዋጭ ኢንቨስትመንት እነሆ!!!

አያት አ.ማ በ 2014 ዓ.ም 44% ወይም 392,853,318 ብር የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ ማከፋፈሉን ያውቃሉ?
በዚህ በያዝነው በ2015 የበጀት ዓመት ለባለ አክስዮኖች እስከ 50% ትርፍ ለማከፋፈል አቅዶ እየሰራ ይገኛል።


የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 505 ጠቅላላ ዋጋ 55,55ዐ ብር


ቅድመ ክፍያ 17,675 ብር

ቀሪ ክፍያ  በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 12,625 ብር

በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
በሪል ስቴት ልማት
በሆቴልና ቱሪዝም
 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ፦
አያት ሪል ኢስቴት በአዲስ አበባ በ4 የተለያዩ የግንባታ ሳይቶቹ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮችን እየገነባ ሲሆን በእነዚህ ሳይቶች አፓርትመንቶቹን ከከፍተኛ ቅናሽና ከብዙ የክፍያ አማራጮች ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል!!!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
  0911141372

https://t.me/Tese_Apartment
3.0K views◦•●Yaredo●•◦, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 08:49:27
ማስታወቂያ

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
ይደውሉ
0917040506
0912718883

ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergatah

ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
2.8K views◦•●Yaredo●•◦, 05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 19:01:44 "እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ የሚልቅ ጸጋን ከሰጠና የሚነኩት ሁሉ ከበሽታው ከተፈወሰ፣ ጥላቸው ያረፈበት ተአምር ከተፈፀመለት፣ ጴጥሮስ በጥላው ካዳነ (የሐዋ 5÷15)፣ የጳውሎስ የልብሱ ጨርቅ ዕራፊ መናፍስትን ካወጣ (የሐዋ 19÷11)፤ ለእናቱማ ምን አይነት ስልጣንና ኃይል ተሰጥቷት ይሆን?

ለቅዱሳኑ ይኽን ያኽል ድንቅ እንዲያደርጉ ባለሟልነትን ከሰጣቸው ወልዳ ላሳደገችው እናቱማ ምን ያኽል ይሰጣት ይሆን? በምን አይነት ስጦታ አስጊጧት ይሆን?

ጴጥሮስ "ክርስቶስ አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ" ስላለው ብፁዕ ከተባለና የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ ከተሰጠው (ማቴ16÷16-19)፤ እርሷ ከሁሉም ይልቅ እንዴት የተባረከች (ብፅዕት) አትሆን? (ሉቃ1÷45)

ጳውሎስ ታላቅ ክብር ያለውን የክርስቶስን ስም በመሸለሙ "ምርጥ እቃ" ከተባለ (የሐዋ9÷15)፤ የአምላክ እናትማ የምእመናን ምግብ የኾነ መናውን ሳይሆን የሕይወት ሰማያዊ እንጀራን ያስገኘች እርሷ ምን አይነት ልዩ እቃው ትሆን?

ነገር ግን ስለ እርሷ ብዙ እናገራለሁ ብዬ ስለ ክብሯ ጥቂት በመናገር እራሴን በኅፍረት ውስጥ እንዳልጨምር እፈራለሁ ስለዚህ ካሁን ወዲህ የንግግሬን መልህቅ ስቤ በዝምታ ወደቤ ላይ ማረፍን መርጫለሁ"

(ቅዱስ ባስልዮስ)

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
2.9K views◦•●Yaredo●•◦, 16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ