Get Mystery Box with random crypto!

ሊቀ መዘምራን

የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የቴሌግራም ቻናል አርማ z_tewodros — ሊቀ መዘምራን
የሰርጥ አድራሻ: @z_tewodros
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58
የሰርጥ መግለጫ

✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ
➢ ፅሁፎች
➢ መዝሙሮች
➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች
➢ መንፈሳዊ ነገሮችን
ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ
Youtube:
https://youtube.com/@shamo_guy
➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን !

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2023-03-02 08:29:06 ጊዮርጊስ ሆይ ከእኛ ወገን ነህን?

ወደ አድዋ ከዘመተው ሕዝብ አብዛኛው ባዶ እግሩን ነበር:: ዳዊት ጎልያድን ሊዋጋ ሲወጣ ከያዛት በትር በቀር አብዛኛው ሰው መሣሪያ አልታጠቀም:: አብዛኛው ዘማች ባዶ እጁን የዘመተው ሁለት ነገር አስቦ ነው:: መሣሪያ ባይኖረውም በውጊያው መካከል ከጠላት ጦር መሣሪያ ነጥቄ እዋጋለሁ አለዚያም ከሚወድቁት ላይ መሣሪያ አንሥቼ እዋጋለሁ ብሎ ነበር:: በውጊያው ታንክ በጎራዴ እስከመማረክ ያደረሳቸውም ይህ ቆራጥነታቸው ነበር::

ለመንፈሳዊ ጥንካሬያቸው ደግሞ ምሥጢሩ አብራ የዘመተችው የቤተ ክርስቲያን ጸሎት እና ንጉሡ በድንግል ማርያም ስም ምለው የሠጡት አደራ ነበር:: ለተገፉ የሚቆመው ሰማዕቱ ጊዮርጊስም በግፍ ባሕር አቁዋርጠው በደሃ ሕዝብ ላይ እሳት ከሚያዘንቡት ከአባቱ ዘመዶች ከሮማዊያን ጋር ሳይሆን እንደ ዳዊት በትር ይዘው በእግዚአብሔር ስም ከወጡት ባለማተቦች ጋር በምልጃው ተሰልፎ ዋለ::
በዚያች ዕለት አንድ ጣሊያናዊ ቅዱስ ጊዮርጊስን አግኝቶ ኢያሱ ቅዱስ ሚካኤልን እንደጠየቀው "ከእኛ ወገን ነህ ወይንስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? " ብሎ ቢጠይቀው ኖሮ "እኔ አሁን ከእግዚአብሔር ተልኬ መጥቻለሁ ይልቅስ የቆምክባት መሬት ኢትዮጵያ የተቀደሰች ናትና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ" ባለው ነበር::

የዐድዋ ዘማቾች ጾመኞች ነበሩ:: እንግሊዝም ጣሊያንም ሰይጣን ይመስል ኢትዮጵያን የተዋጉአት በዐቢይ ጾም ነበር:: "ወድቀህ ብትሰግድልኝ መንገድና ፎቅ እሰራልሃለሁ" ያለንን ጣሊያን አባቶቻችን "ሒድ አንተ ጣሊያን የራስህን እንጂ የእኔን አታስብምና" ብለው ድል ነሡት::

ዘማቾቹ የምግብ እጥረት ቢኖርም እንኩዋን ጾሙን ትተን ካልበላን አላሉም:: ድንገት መሞቴ አይቀር ብበላ ይሻለኛል ሳይሉ ተዋግተው ድል ተቀዳጁ:: እኛ በሰላም ጊዜ የምንተወውን ጾም እነርሱ በጦርነት ላይም ሆነው አልተዉትም:: በዚያ ድል  ሀገሪቱ ለዐርባ ዓመት ከጦርነት ስታርፍ ለዕድሜ ዘመንዋ ደግሞ ከቅኝ ግዛት ዐረፈች::

ቅኝ ግዛት ብንገዛ ኖሮ ደሃ አንሆንም ነበር የሚል ሰው አይጠፋም:: ይህንን አሳብ የብዙ አፍሪካውያን ሀገራት ጆሮ አይስማው:: ዛሬ ነጻ ከወጡም በኁዋላ በባርነት ሕሊና የሚሰቃዩ ብዙ ናቸው::

ብዙ በፈረንሳይ የተገዙ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ዛሬም ድረስ በአደራ አስተዳደር በፈረንሳይ በእጅ አዙር ይተዳደራሉ:: በተባበሩት መንግሥታት ሳይቀር ቅኝ ገዢዎቻቸውን ተወካይ ሁነኝ ብለው የሚልኩ ሀገራት አሉ::
ዛሬም ድረስ በአንዳንድ አፍሪካ ሀገራት ጥቁሮች ሊስተናገዱ በተሰለፉበት ሱፐር ማርኬት አንድ ነጭ ከመጣ ሰልፍ ሳይይዝ ቅድሚያ ይስተናገዳል:: (በዓይኔ ያየሁት ነው)

ዛሬም ድረስ ብዙ አፍሪካዊያን ጥቁር በአስተሳሰብ ከነጭ በታች ነው ብለው ያምናሉ:: በዜኖ ፎቢያ የገዛ ወንድሞቻቸው አፍሪካውያንን የሚያሰቃዩ ደቡብ አፍሪካውያን ነጭ ሰፈር ግን ዝር አይሉም:: ሂሳብ ስታሰላ ሲያዩህ እንኩዋን አንተ ጥቁር ሆነህ እንዴት ያለ ካልኩሌተር መደመር ቻልክ የሚሉ ሰዎች ተፈጥረዋል::

በአውሮፓ በአሜሪካ ተወልደው አድገው ስኬታማ የሆኑት ጥቁሮች እንኩዋን የቤተሰብ ስማቸው ላይ አያቶቻቸውን በባርነት የገዛው ነጭ ገዥ ስም አብሮ ስለሚለጠፍ የዕድሜ ልክ የበታችነት ይሰማቸዋል:: አባቶቻችን ከብዙ ጣጣ አድነውናል አሁን ራሳችን የምንፈጥረውን ችግር ቢያዩ ለማመን የሚቸገሩ የሚሆኑትም ዘር ሳይለዩ አብረው የተዋደቁት ጀግኖች ናቸው:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም ቤሩታዊት ኢትዮጵያን ከዘረኝነትና ጥላቻ ደራጎን ይታደጋት ዘንድ የምንማጸንበት ጊዜ ነው::

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
2.3K views◦•●Yaredo●•◦, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 07:39:38
ማስታወቂያ

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
ይደውሉ
0917040506
0912718883

ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergatah

ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
2.3K views◦•●Yaredo●•◦, 04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 17:35:58 የእግዚአብሔር ቸርነት

(ንስሐ እስከ ገቡ ድረስ) የእግዚአብሔር ቸርነት የማይፍቀው ምንም ዓይነት ኃጢአት የለም፡፡ አንድ ሰው የፈለገ ያኽል ዝሙት ወይም ሴሰኝነት ወይም ሌላ ኃጢአትን ቢሠራ፥ ይህ ከአእምሮ ፍጹም የሚያልፍና ሊናገሩት የማይቻለው የእግዚአብሔር ጸጋውና ፍቅሩ ኃጢአተኛውን ከፀሐይ ብርሃን ይልቅ እጅግ ብሩህ ያደርጓል፡፡

በልብ መታሰቡ፣ በቅዱሳት መጻሕፍት መዘገቡ፣ በቃልም መነገሩ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም የሰው ዘርን በሙሉ ወደ እርሱ ሲጠራ እንዲህ ብሏል፡- “እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ኹሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ፡፡

የሚጠራው ወደርየለሽ ከኾነ ቸርነቱ የተነሣ ነው! ይህ ቸርነቱም ማንም ሊደርስበት የማይችልና ከሕሊናት ኹሉ እጅግ የራቀ ነው፡፡

የሚጠራው ማንን እንደ ኾነ ደግሞ ተመልከቱ፡- ትእዛዙን በማፍረስ ዕድሜያቸውን የጨረሱ ኹሉ ኃጢአት ሸክም የኾነባቸው ኹሉ በቀቢጸ ተስፋ ተይዘው ራሳቸውን ቀና ማድረግ ያቃታቸው ኹሉ በሐፍረት ካባ የተከናነቡ ኹሉ ኃጢአታቸው በዝቶ እግዚአብሔርን ለማናገር እንኳን ዓቅምን ያጡ ኹሉ!

የሚጠራቸውስ ለምንድን ነው? “እስከ አሁን ድረስ ምን ስትሠሩ ነበር” ለማለት ነውን? ወይስ ሊፈርድባቸው ነውን? በጭራሽ! ታዲያ ለምንድን ነው? ከስቃያቸው ይገላግላቸው ዘንድ - ከባድ የኾነ ሸክማቸውን ያስወግድላቸው ዘንድ!
ከኃጢአት በላይ የኾነ ከባድ ሸክምስ ምን ሸክም ሊኖር ይችላል? በመኾኑም ጌታችን ኹላችንንም እንዲህ ሲል ይጠራናል፡- “እናንተ ኃጢአት ሸክም የኾነባችሁ እናንተ ኃጢአት ቀንበር ኾኖባችሁ ያቀረቀራችሁ ሆይ! ወደ እኔ ኑ፡፡ ኑና ሥርየተ ኃጢአትን እሰጣችኋለሁ፡፡”

(ከገብረ እግዚአብሔር ኪደ)

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
2.8K views◦•●Yaredo●•◦, 14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 12:01:41
ብጹዕ ወቅዱስ አባታችን መቀሌ ገብተዋል

ፎቶዎች ፦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት #በብፁዕ_አቡነ_ዮሐንስ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ለመገኘት ትግራይ ፣ መቐለ ሲገቡ የተደረገላቸው አቀባበል።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
3.9K views◦•●Yaredo●•◦, 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 09:43:31 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?

ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ


ethioculturetips.com
ethioculturetips.com


ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ
4.0K viewsሀ ሁ, 06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 09:25:07
ትርፋማነቱ የተረጋገጠ አዋጭ ኢንቨስትመንት እነሆ!!!

አያት አ.ማ በ 2014 ዓ.ም 44% ወይም 392,853,318 ብር የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ ማከፋፈሉን ያውቃሉ?
በዚህ በያዝነው በ2015 የበጀት ዓመት ለባለ አክስዮኖች እስከ  50% ትርፍ ለማከፋፈል አቅዶ እየሰራ ይገኛል።


የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 505 ጠቅላላ ዋጋ 55,55ዐ ብር


ቅድመ ክፍያ 17,675 ብር

ቀሪ ክፍያ  በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 12,625 ብር

በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
በሪል ስቴት ልማት
በሆቴልና ቱሪዝም
 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ

ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ፦
አያት ሪል ኢስቴት በአዲስ አበባ በ4 የተለያዩ የግንባታ ሳይቶቹ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮችን እየገነባ ሲሆን በእነዚህ ሳይቶች አፓርትመንቶቹን ከከፍተኛ ቅናሽና ከብዙ የክፍያ አማራጮች ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል!!!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
  0911141372

https://t.me/Tese_Apartment
3.7K views◦•●Yaredo●•◦, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 09:16:23
ማስታወቂያ

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
በሌሊት ለሚሸና
ለነገረ በትን
ለደም ግፊት
ለስኳር ህመም መቀነሻ
ለሁሉም ቁርጥማት
ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
ለፊት ማድያት
ለሳል በሽታ
ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
ለማህጸን እንፌክሽን
ለአእምሮ ጭንቀት
ለወገብ ህመም
ለነርብ
ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
የሚጥል በሽታ
ገንዘብ ለሚበተንበት
ስራ አልሳካለት ላለ
ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
ለመፍትሔ ስራይ
ለአስም (ለሳይነስ)

ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ

እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
ይደውሉ
0917040506
0912718883

ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/mergatah

ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
3.6K views◦•●Yaredo●•◦, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 21:17:41
ዜና ዕረፍት
ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመቀሌ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
2.7K views◦•●Yaredo●•◦, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 10:31:03 “የትዕቢት መጀመሪያ ሰውን ከእግዚአብሔር ትለየዋለች”
/ሲራክ 10፡12/

ሳጥናኤል ከቀደመ ክብሩ ተዋርዶ ዲያብሎስ የኾነው “ይኽ ሕዝብ ፈጣሪውን አጥቶ ተጨንቋል፡፡ እኔ ፈጠርኋችኁ በማለትም ፈጣሪነትን በእጄ ልያዝ” ብሎ በታበየ ጊዜ ነው፡፡ ዲያብሎስ ዲያብሎስ የኾነ  አስቀድሞ ዲያብሎስ ኾኖ ስለተፈጠረ አይደለም፡፡

በትዕቢት ከመውደቁ በፊት የዐሥሩ ነገደ መላዕክት የአጋዕዝት አለቃ ንዑድ ክቡር መልዐክ ነበርና፡፡ ከዚኽ ክብሩና ሹመቱ ያዋረደው ትዕቢቱ ነው፡፡ እሳቱ ወደማይጠፋ ትሉ ወደማያንቀላፋ እሳት የጣለው ትዕቢቱ ነው፡፡ ወደ ዘለዓለማዊ ሐሳር የጣለው ትዕቢቱ ነው፡፡

ተወዳጆች ሆይ! ትዕቢት የነበረንን መልካም ምግባር ኹሉ የሚየሳምም ደግሞም የሚገድል ክፉ ደዌ ነው፡፡ ወንጌላዊው፡- “በሰው ዘንድ የከበረው በእግዚአብሔር
ዘንድ ግን የተዋረደ ነው” እንዲል /ሉቃ.16፡15/ ውስጣችን በትዕቢት የተሞላ ከኾነ በአፍአ ብንመጸውትም፣ ብንጸልይም ምጽዋታችን ወይም ጸሎታችን በእግዚአብሔር ዘንድ ርኵስ መሥዋዕት ነው፡፡

ትዕቢት ካለብን ውስጣችን ንጽሕ የለውም፡፡ ስለዚኽ ሰው ንጽሕናውን እንዲያጣ የሚያደርገው ዝሙት ወይም ማመንዘር ብቻ አይደለም ማለት ነው፤ ትዕቢት ጭምር እንጂ፡፡ እንደዉም ትዕቢት ከዝሙት ወይም ከማመንዘር በላይ እኛን ያቆሽሻል፡፡ ለምን? ምንም እንኳን ዝሙት ንስሐ ካልገቡበት ሥርየተ ኀጢአት የሌለው በደል ቢኾንም በዝሙት የቆሸሸ ሰው ንስሐ ለመግባት ቅርብ ነው፡፡ በትዕቢት የታመመ ሰው ግን እንዲኽ እንደ ዘማዊው ያለ ዓቅምን አያገኝም፡፡ ስለዚኽ ትዕቢት እጅግ አደገኛ ደዌ ዘነፍስ ነው ማለት ነው፡፡

ከትዕቢተኛ ሰው በላይ ጐስቋላ ሰው የለም፡፡ የፈለገ ያኽም ብዕል (ሃብት)፣ የዚኽን ዓለም ዕውቀት ቢኖሮውም ከትዕቢተኛ ሰው የባሰ ጐስቋላ ሰው የለም፡፡ በንግሥና ወንበር ቢቀመጥ፣ በሰዎች ዘንድ እጅግ “የተከበረ” ቢኾንም ከዚኽ ሰው በላይ ጐስቋላ ሰው የለም ብዬ በእውነት እነግራችኋለኁ፡፡ እስኪ ንገሩኝ! የዚኽን ከንቱ ደግሞም ኀላፊና ጠፊ ዓለምን ነገር ይዞ ከመታበይ በላይ ምን አላዋቂነት አለ? ነገ የሚጠወልገውን የመስከረም አደይ አበባን (የዚኽን ዓለም ክብር) ይዞ ከሚታበይ ሰው በላይ ማን ነው ጐስቋላ? ሕልምን ይዞ እውኑን ዓለም ከሚያጣ ከዚኽ ትዕቢተኛ ሰው በላይ ማን ጐስቋላ ሰው አለ ልትሉኝ ትችላላችኁ? አኹን በወርቅ አልጋ ላይ ስለተኛ ከሚታበይ ሰው በላይ ማን ድኻ አለ ልትሉኝ ትችላላችኁ?

(ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - ገብረ እግዚአብሔር ኪደ )

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌
5.4K views◦•●Yaredo●•◦, 07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 07:43:15 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?

ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ


ethioculturetips.com
ethioculturetips.com


ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ
5.1K viewsሀ ሁ, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ