Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ካልሆነ መቼ?

የቴሌግራም ቻናል አርማ yohannesinspire — አሁን ካልሆነ መቼ?
የቴሌግራም ቻናል አርማ yohannesinspire — አሁን ካልሆነ መቼ?
የሰርጥ አድራሻ: @yohannesinspire
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

ራዕዩ:- ሰዎችን በማነቃቃት መክሊታቸውን አውጥተው እንዲጠቀሙ ማገዝና በህይወታቸው ታሪክ ሰሪ ትውልድን ማፍራት ነው።በተጨማሪ ማህበራዊ ድህረገፅን በመጠቀም ስራን በመስራትነፃነታቸውን ማወጅ ለሚፈልጉእና ለመማር ዝግጁ የሆኑ ሰዎችን አግዛለሁ።0948622684

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-07-07 14:16:22 ምክንያታዊ እና ልማዳዊ ;

ፓራዳይም(የልቡና ውቅራችን) በተፈጥሮው ምክንያታዊ ሳይሆን ልማዳዊ ነው ! በምክንያት ህይወትን ለመቀየር መጀመር ይቻላል ያለ ልማድ ግን የፈለገ ብንጥር ጠብ የሚል ነገር የለም ምክንያቱም አእምሮ በምክንያት አይሰራም በድግግሞሽ በተገነባ እምነት እና ልማድ እንጂ።
ምን እፈልጋለው ? ለምን የምፈልገውን አይነት ሰው መሆን አቃተኝ ?
ምክንያታዊነት የሚሰራው ከእርሱ ጋር የሚዛመድ ውቅር ሲኖረን ብቻ ነው። ይህ ደግሞ በተፈጥሮ የሚገኝ ሳይሆን ሆን ብለን እራሳችን ላይ የምንገነባው አስተሳሰብ ፣ እምነት እና ልማድ ድምር ውጤት ነው።
ሆን ብሎ የሚፈልገውን እምነት እና ልማድ የማይገነባ በልጅነቱ በተቀረፀበት እና በዙሪያው በሚከናወነው ክስተቶች ህይወቱን ለመምራት የወሰነ ፍቃደኛ ነው። ብልህነት ግን ከመሻት ጋር የሚጣጣም ማንነትን በምርጫ መገንባት ነው።
"ለእድገት እና ለስኬት መርጠን እንስራ"

ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት !!!
ሲሳይ ምህረት
ሰኔ 29,2014 ዓ.ም
1.3K viewsyohannes John, 11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 13:10:06
1.2K viewsyohannes John, 10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 13:09:48 ንቃት የማወቅ፣ የመረዳት፣ የመማር ጉጉት ነው፡፡

ንቁ ሰዎች መጠየቅና መመርመር የሚችሉ፣ አዲስ ነገር ዘወትር የሚያገኙና የሚያዩ ሰዎች ናችው፡፡

ሰው መትጋት የሚችለው ንቁ ለሆነለት ጉዳይ ነው!

ንቁ ሰዎች ትጋታቸው ፍሬማ ይሆናል፡፡

ንቁ ሰዎች ብዙዉን ጊዜ ትኩረታቸው ወደራሳቸው ነው፡፡ ከእነርሱ ውጪ ባሉ ጉዳዮች ላይ ጊዜያቸውን ሲያጠፉ አናያቸውም፡፡
1.1K viewsyohannes John, 10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:40:30
1.0K viewsyohannes John, 05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:39:45 Channel photo updated
05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:38:53 ሁሌም በመልካም መልስ!

ስኬታማ ሰው የሰዎችን ከባድ ስሜት መቆጣጠር የሚችል ነው ! ሰዎች በህይወት አጋጣሚ ብዙ ነገሮችን ሊያሳልፋ ይችላሉ ይከፋሉ፣ ይናደዳሉ፣ ይጨነቃሉ ከዛም በምንሰራበት ቦታ ወይ ደግሞ ያለንበት አካባቢ በዚያ ስሜት ውስጥ ሆነው ይገኙ እና የሚያስቀይም ንግግርን ሊናገሩን ይችላሉ ያኔ ታድያ እኛም ከእነርሱ በላይ የሚያስቀይም ንግግርን ከአንደበታችን ካወጣን ሊፈጠር የሚችለውን የማያልቅ ጭቅጭቅ እና አለመግባባት በዛ ላይ እርስ በራስ ከሚፈጠርብን ጥላቻ ባለፈ የዛን የተረበሸ ሰው ስሜት የባሰ መጉዳት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍልስ እናስበዋለን? ሁሌም ባለን እና በተቻለን አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም እንሁን ከልባችን እናግዛቸው ምንም አይነት ምላሽ ይስጡን ጥሩነታችንን እናጋራቸው ያኔ እነርሱ በነበራቸው መጥፎ ስሜት ያፍሩበታል መልካምነታችን ይጋባባቸዋል አሸነፍን ማለት ይሄ አይደለ!
መልካም የስኬት ቀን ተመኘሁ
905 viewsyohannes John, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:36:42
841 viewsyohannes John, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 15:50:06 እንኳን ደስ አለን ለ5 ሰዎች ብቻ በነፃ ባሉበት በስልኮ ወይ በኣካል ለ3 ቀን የሚሰጥ ድንቅ ስልጠና እንዲሁም የማማከር አገልግሎት በነፃ
"ስኬት አጋጣሚን የመጠቀም ጉዳይ ነው!"
1.0K viewsyohannes John, 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 14:17:59
1.0K viewsyohannes John, 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 21:13:47
#በአእምሮ...

እውቀት ማደግ ማለት ከፈጣሪ የተሰጠንን አእምሮ በማሻሻል ለስኬታማ ሕይወት የሚበጀኝን ነገር ማዳበር ማለት ነው። አንዳንድ ሰዎች እውቀታቸውን ሳያሳድጉ የኑሮአቸው ደረጃ ግን እንዲያድግ ይፈልጋሉ፡፡

በእውቀት የማደጋችንና የኑሮአችን ጥራት ደረጃ ግን ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አላቸው፡፡ አንድ ሰው ወደ ተግባራዊነት ሊለውጠው የሚችለውን እውቀት በመቅሰምና በዚያም በማደግ ልቆ ሲገኝ ከዚያው ጋር የኑሮው ደረጃ እየላቀ መሄዱ ጥርጥር የለውም ፡ የእውቀታችን መጠንና የኑሮአችን ደረጃ ሊፋታ የማይችል ትስስር አላቸውና፡፡
በዕውቀት ማድግ ከጊያችን ጋር መጣመር አለባቸው!!!!
1.1K viewsyohannes John, 18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ