Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ካልሆነ መቼ?

የቴሌግራም ቻናል አርማ yohannesinspire — አሁን ካልሆነ መቼ?
የቴሌግራም ቻናል አርማ yohannesinspire — አሁን ካልሆነ መቼ?
የሰርጥ አድራሻ: @yohannesinspire
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.32K
የሰርጥ መግለጫ

ራዕዩ:- ሰዎችን በማነቃቃት መክሊታቸውን አውጥተው እንዲጠቀሙ ማገዝና በህይወታቸው ታሪክ ሰሪ ትውልድን ማፍራት ነው።በተጨማሪ ማህበራዊ ድህረገፅን በመጠቀም ስራን በመስራትነፃነታቸውን ማወጅ ለሚፈልጉእና ለመማር ዝግጁ የሆኑ ሰዎችን አግዛለሁ።0948622684

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-07-20 20:16:33
ማሰልጠን ብር አይሆንም አትበሉ ብር ይሆናል እንኳን ማሠልጠን አረቂ መሸጥስ ብር እያመጣ አይደል"
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር መስራች ነጻነት ዘበነ
0948622684/0932298926
1.5K viewsyohannes Mezgebu, edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:07:40
1.5K viewsyohannes Mezgebu, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:07:31
1.5K viewsyohannes Mezgebu, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:07:31
1.5K viewsyohannes Mezgebu, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 15:50:20
247 viewsyohannes John, 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 15:49:21
249 viewsyohannes John, 12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 12:32:39
349 viewsyohannes John, 09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 10:34:23
በዚህ ክረምት ልጆቻችን የሚያገኝዋቸው የተግባር ልምዶች
1.አዎንታዊ ማረጋገጫ
ቃል ህይወት ነው
ህይወታችን ቃላቶቻችንን ይመስላሉ።ብዙ ቃላቶቻችን አዎንታዊ ከሆኑ ህይወታችንም እንደዛው በተቃራኒውም ከሆነ እንዲሁ ህይወታችንም ተቃራኒ ይሆናል።ምክንያቱም ሀሳብ እንኳን ስናስብ ያሉንን ቃላቶች ቀጣጥለን ነው።አንድ በውስጡ አሉታዊ ቃላቶች የተሞሉበት ሰው ስለራሱ ሲያስብ
"እንዲህ ባደርግ ጥሩ ነበረ እኔ ግን ዕድለቢስ ስለሆንኩ፣የማልረባ ሰው ስለሆንኩ፣ስለማልችለው፣ይቅርብኝ ደሞም መሳቅያ እሆናለው" የሚሉ ሀሳቦችን ያስባል ምክንያቱም አዕምሮው የሚያቀው እና የተነገረው ያንኑ ስለሆነ።
አንተ ትችላለህ፣ትችያለሽ፣አሸናፊ ነሽ፣ብትወድቅም ደጋግመህ ትሞክራለህ የሚልም የሰረፀበት ያንንኑ ይኖራል።
ስለዚህ አዎንታዊ ማረጋገጫ አዎንታዊ የሆኑ ቃላቶችን ወደ ውስጥ ማስረፅ ነው፡፡በተረት መልክ፣ቀለማትን እየቀቡ፣እየተጫወቱ፣በተደጋጋሚ እየፃፉ መልካም ቃላቶችን ይገነባሉ፡፡ቃል ህይወት ነው፡፡
አዎንታዊ ቃላት=አዎንታዊ ህይወት
አሉታዊ ቃላት=አሉታዊ ህይወት
609 viewsyohannes John, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 10:34:06
512 viewsyohannes John, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 13:26:01 #የተከፈተልህን ለይ

በቀላሉ የሚበራልህንና አእምሮህ የተከፈተለትን የእውቀት አይነት ለይተህ ማወቅ አለብህ፡ ይህም ማለት መሆንና ማድረግ ከምትፈልገው ነገርና ለማወቅ ከምትጓጓለት የእውቀት አይነት አንጻር ራስህን ማዘጋጀት ማለት ነው፡፡

የተግባር ሰው ለመሆን አንብበህ የቀሰምካቸውን እውቀቶች በተግባር ካላዋልካቸው ከመረጃነት አያልፉም፡ይህንን አስታውስ፣ መረጃ እውቀት አይደለም፡ ያዳበርካቸውን እውቀቶች ወደ ተግባር ማዋል ወይም ያንን ለማድረግ በማቀድ ላይ መሆን አለብህ፡፡




የተግባር ሰው ዋሉ
993 viewsyohannes John, 10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ