Get Mystery Box with random crypto!

ንቃት የማወቅ፣ የመረዳት፣ የመማር ጉጉት ነው፡፡ ንቁ ሰዎች መጠየቅና መመርመር የሚችሉ፣ አዲ | አሁን ካልሆነ መቼ?

ንቃት የማወቅ፣ የመረዳት፣ የመማር ጉጉት ነው፡፡

ንቁ ሰዎች መጠየቅና መመርመር የሚችሉ፣ አዲስ ነገር ዘወትር የሚያገኙና የሚያዩ ሰዎች ናችው፡፡

ሰው መትጋት የሚችለው ንቁ ለሆነለት ጉዳይ ነው!

ንቁ ሰዎች ትጋታቸው ፍሬማ ይሆናል፡፡

ንቁ ሰዎች ብዙዉን ጊዜ ትኩረታቸው ወደራሳቸው ነው፡፡ ከእነርሱ ውጪ ባሉ ጉዳዮች ላይ ጊዜያቸውን ሲያጠፉ አናያቸውም፡፡