Get Mystery Box with random crypto!

TelePort (ቴሌፖርት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ yimulu — TelePort (ቴሌፖርት) T
የቴሌግራም ቻናል አርማ yimulu — TelePort (ቴሌፖርት)
የሰርጥ አድራሻ: @yimulu
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.55K

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-13 19:58:22
Telebirr ቴሌብር

ኢትዮቴሌኮም አዲስ በጀመረው የሞባይል መኒ አገልግሎት ከኛ ጋር ወኪል ሆነው በመስራት የኮሚሽን ተጠቃሚ ይሁኑ። ቀዳሚ መሆን የተለየ ጥቅም ያስገኝልዎታል።

የቴሌብር ወኪል ለመሆን
የንግድ ፍቃድ እና መታወቂያ ካልዎት ዛሬውኑ ይመዝገቡ

ለበለጠ መረጃ: 0988206077 ይደውሉ
7.0K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-10 21:48:17
Daldaltonii Jimma Fi naanoo isheti kan argamtan. Oduu gamachisaa!

Telebirr inba tatannii jirtuu?
Bay'een isanii telebirr inba ta'uudhan fayyadama ta'aani jiru. Isinis Waraqaa eyyama kan daldalaa Fi tin numberii yoo Qabatan inba ta'uudhan guyyaa kana qabdanii hojii egaluu ni dandesu!
Online galma'uudhaaf sarara website kenyaa fayyadama
Https://mobilemoney.et/

Ayyana garii
7.7K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-11 22:01:34 TelePort (ቴሌፖርት) pinned «የቴሌብር ኤጀንት ሆነዋል? ብዙዎች የቴሌብር ኤጀንት ሆነው ተጨማሪ ገቢ በማግኘት ተጠቃሚ በመሆን ላይ ናቸው። እርስዎም የሚከተሉትን መስፈርቶች ካሟሉ በቀላሉ የቴሌብር ኤጀንት ሆነው በመመዝገብ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። ለመመዝገብ 1. የታደሰ ማንኛውም የንግድ ፈቃድ 2. የግብር ከፋይ ሰርቲፊኬት ሊኖርዎት ይገባል ኦንላይን ለመመዝገብ ከታች ያለው ዌብሳይት ይጠቀሙ https://mobilemoney.et/ ለሌሎች…»
19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-11 22:01:20 የቴሌብር ኤጀንት ሆነዋል?
ብዙዎች የቴሌብር ኤጀንት ሆነው ተጨማሪ ገቢ በማግኘት ተጠቃሚ በመሆን ላይ ናቸው። እርስዎም የሚከተሉትን መስፈርቶች ካሟሉ በቀላሉ የቴሌብር ኤጀንት ሆነው በመመዝገብ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።
ለመመዝገብ
1. የታደሰ ማንኛውም የንግድ ፈቃድ
2. የግብር ከፋይ ሰርቲፊኬት ሊኖርዎት ይገባል
ኦንላይን ለመመዝገብ ከታች ያለው ዌብሳይት ይጠቀሙ
https://mobilemoney.et/
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን!
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን
7.8K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-23 13:42:39
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ እና አቢሲንያ ባንኮች ወደ ቴሌብር ገንዘብ በማስተላለፍ የተለያዩ የቴሌብር አገልግሎቶችን በቀላሉ ይጠቀሙ፡፡

ዘመናዊውን የዲጂታል ዓለም ይቀላቀሉ!
8.3K views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-13 12:15:00
ውድ ደንበኞቻችን፣
ከአዋሽ ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡
Dear esteemed customers,
telebirr is now linked with Awash Bank! Now you can easily transfer money from your Awash Bank account to telebirr.
ስለ ቴሌብር አገልግሎት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ
https://t.me/teleport_tech
8.1K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-04 09:31:04 በማንኛውም የንግድ ዘረፍ ለተሰማራችሁ በሙሉ!

የኢትዮ ቴሌኮም የቴሌ ብር (TeleBirr) ወኪል ሁነው ለመስራት ፍላጎት ካሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።

ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች!

1.የንግድ ፍቃድ(በማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተመዘገበ)
2. ቲን ሰርቲፍኬት(Tin no)
3.የቀበሌ መታወቂያ
በኦንላየን መመዝገብ ለምትፈልጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ
http://mobilemoney.et/
ስልክ:
1. ሠናይ አለማየሁ - 0970224332
2. ዩሀንስ ጌቱ - 0988206077
7.6K views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 15:01:28
የአቢሲኒያ ባንክ ኤቲኤም በመጠቀም ገንዘብ ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በቀላሉ ለማስተላለፍ የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፡፡
7.7K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 10:32:55 ውድ የቴሌፖርት ቤተሰቦቻችን

ብዙ ሰዎች የቴሌብር ኤጀንት ሆኖው በመመዝገብ ዳጎስ ያለ የኮሚሽን ተጠቃሚ በመሆን ላይ ናቸው። አስካሂን ካልተመዘገቡ የሚከተሉትን ጠቃሚ መረጃ በማንበብ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

ኤጀንት ለመሆን ምን አይነት ንግድ ፍቃድ ያስፈልጋል?

ማንኛውም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ካልዎት የቴሌብር ኤጀንት መሆን ይችላሉ። ለምሳሌ ባለ ሱቆች፣ ፋርማሲ፣ ቡቲክ፣ካፌ፣ሱፐርማርኬት፣ ጸጉር ቤቶች፣ማደያዎች፣ዳቦቤቶች እንዲሁም ሌሎች በዚ ዝርዝር ዊስጥ ያልተካተቱ ድርጀቶች መመዝገብ ይችላሉ

ኤጀንት ሆኖ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉት መስፈርቶች ዋና ዋናዎቹ

1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
2. የታክስ ከፋይ ቁጥር ናትቸው

ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ካሟሉ በሚቀጥለው ዌብሳይት ተመዝግበው ስራ መጀመር ይችላሉ

http://mobilemoney.et/

ያልገባዎት ጥያቄ ካለ ኮመንት ላይ ይጻፉልን እንመልስልዎታለን።
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረግን አይርሱ። እናመሰግናለን
6.9K views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 09:59:29 TelePort (ቴሌፖርት) pinned «የቴሌብር ኤጀንት ሆነው ከተመዘገቡ ቡሃላ አካውንትዎ አክቲቬት ተደርጎ ስራ ለመጀመር ሲፈልጉ EthioPartner የሚለውን አፕ በመጫን ስራዎን ማከናወን ይችላሉ። አፑን ከጫኑ ቡሃላ ወደ ውስጥ(login) ለመግባት ሶስት ነገሮች ያስፈልግዎታል 1. የተጠቃሚ አጭር ኮድ:- ለያንዳንዱ አጄንት የራሱ የሆነ አጭር ኮድ ይሰጠዋል:: ይህ አጭር ኮድ ኤጀንቱ ከመዘገበው ድረጅት ማግኘት ይቻላል 2. የተጠቃሚው መለያ…»
06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ