Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የቴሌፖርት ቤተሰቦቻችን ብዙ ሰዎች የቴሌብር ኤጀንት ሆኖው በመመዝገብ ዳጎስ ያለ የኮሚሽን ተ | TelePort (ቴሌፖርት)

ውድ የቴሌፖርት ቤተሰቦቻችን

ብዙ ሰዎች የቴሌብር ኤጀንት ሆኖው በመመዝገብ ዳጎስ ያለ የኮሚሽን ተጠቃሚ በመሆን ላይ ናቸው። አስካሂን ካልተመዘገቡ የሚከተሉትን ጠቃሚ መረጃ በማንበብ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

ኤጀንት ለመሆን ምን አይነት ንግድ ፍቃድ ያስፈልጋል?

ማንኛውም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ካልዎት የቴሌብር ኤጀንት መሆን ይችላሉ። ለምሳሌ ባለ ሱቆች፣ ፋርማሲ፣ ቡቲክ፣ካፌ፣ሱፐርማርኬት፣ ጸጉር ቤቶች፣ማደያዎች፣ዳቦቤቶች እንዲሁም ሌሎች በዚ ዝርዝር ዊስጥ ያልተካተቱ ድርጀቶች መመዝገብ ይችላሉ

ኤጀንት ሆኖ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉት መስፈርቶች ዋና ዋናዎቹ

1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
2. የታክስ ከፋይ ቁጥር ናትቸው

ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ካሟሉ በሚቀጥለው ዌብሳይት ተመዝግበው ስራ መጀመር ይችላሉ

http://mobilemoney.et/

ያልገባዎት ጥያቄ ካለ ኮመንት ላይ ይጻፉልን እንመልስልዎታለን።
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረግን አይርሱ። እናመሰግናለን