Get Mystery Box with random crypto!

TelePort (ቴሌፖርት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ yimulu — TelePort (ቴሌፖርት) T
የቴሌግራም ቻናል አርማ yimulu — TelePort (ቴሌፖርት)
የሰርጥ አድራሻ: @yimulu
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.55K

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-06-26 09:59:12 የቴሌብር ኤጀንት ሆነው ከተመዘገቡ ቡሃላ አካውንትዎ አክቲቬት ተደርጎ ስራ ለመጀመር ሲፈልጉ EthioPartner የሚለውን አፕ በመጫን ስራዎን ማከናወን ይችላሉ።

አፑን ከጫኑ ቡሃላ ወደ ውስጥ(login) ለመግባት ሶስት ነገሮች ያስፈልግዎታል

1. የተጠቃሚ አጭር ኮድ:- ለያንዳንዱ አጄንት የራሱ የሆነ አጭር ኮድ ይሰጠዋል:: ይህ አጭር ኮድ ኤጀንቱ ከመዘገበው ድረጅት ማግኘት ይቻላል

2. የተጠቃሚው መለያ ቁጥር:- ይህ መረጃ የኤጀንቱ ኣካውንት አክቲቬት ሲደረግ በአጭር የጽሁፍ መልእክት ለኤጀንቱ ይላክለታል

3. የሚስጥር ቁጥር:- ይህ መረጃ የኤጀንቱ ኣካውንት አክቲቬት ሲደረግ በአጭር የጽሁፍ መልእክት ለኤጀንቱ ይላክለታል

የተጠቃሚው መለያ ቁጥር እና የሚስጥር ቁጥር በበአጭር የጽሁፍ መልእክት ይላካሉ ፣ የተጠቃሚ አጭር ኮድ ግን ከመዘገበው ድርጅት ጠይቆ መወሰድ ይችላል።

ከላይ ያሉትን ሶስት ግብአቶች በመጠቀም ወደውጥ(login) በመግባት ስራ መጀመር ይቻላል ማለት ነው።

ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን ቪድዮ ይመልከቱ




እስካሁን ኤጀንት ሆነው ካልተመዘገቡ በቴሌፖርት በኩል በሚቀጥለው ዌብሳይት መመዝገብ ይችላሉ።

http://mobilemoney.et/

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረግ አይርሱ። ጥያቄ ካልዎት ኮመንት ላይ ያጋሩን እንመልስልዎታለን
6.0K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ