Get Mystery Box with random crypto!

በማንኛውም የንግድ ዘረፍ ለተሰማራችሁ በሙሉ! የኢትዮ ቴሌኮም የቴሌ ብር (TeleBirr) ወኪል | TelePort (ቴሌፖርት)

በማንኛውም የንግድ ዘረፍ ለተሰማራችሁ በሙሉ!

የኢትዮ ቴሌኮም የቴሌ ብር (TeleBirr) ወኪል ሁነው ለመስራት ፍላጎት ካሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።

ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች!

1.የንግድ ፍቃድ(በማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተመዘገበ)
2. ቲን ሰርቲፍኬት(Tin no)
3.የቀበሌ መታወቂያ
በኦንላየን መመዝገብ ለምትፈልጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ
http://mobilemoney.et/
ስልክ:
1. ሠናይ አለማየሁ - 0970224332
2. ዩሀንስ ጌቱ - 0988206077