Get Mystery Box with random crypto!

ይሁዳ የጥበብ ልጅ ፩

የቴሌግራም ቻናል አርማ yhudaye — ይሁዳ የጥበብ ልጅ ፩
የቴሌግራም ቻናል አርማ yhudaye — ይሁዳ የጥበብ ልጅ ፩
የሰርጥ አድራሻ: @yhudaye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 117
የሰርጥ መግለጫ

"እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው"
ውድ የዚህChanal ተከታትዮች ይሁዳ የጥበብ ልጅ chanal ለናንት አሪፍ አሪፍ program መረጃዎች ይዥ እከርባለው እናንተም አስተይየት ካለዎት በ @liyonay ማናገር ይችላሉ ግጥም ዘፈኖች ካላችሁ መላክ ትችላላችሁ #share #join ማድርግ አትርሱ።---

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-01 20:46:16 ​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━──


አንድ አባት ከልጆቹ ጋር ወደ አንድ ካፌ ይገባል። ካፌው ውስጥ እንደገቡ ብዙም ሳይቀመጡ ልጆቹ መሯሯጥና እየተጯጯሁ መጫወት ይጀምራሉ። ይሄ ሁሉ ሲሆን አባት አንገቱን ደፍቶ በሀሳብ ጭልጥ ብሏል። ይሄን ሁሉ የሚመለከት አንድ ሰው በልጆቹ እንቅስቃሴ ተረብሾ ልጆቹን ስርአት የማያስይዝ ምን አይነት ቸልተኛ ሰው ነው እያለ በአባታቸውን ይናደዳል። በዚህ ብስጭት ውስጥ ሆኖ የሚሯሯጡት ልጆች ድንገት የእሱን ጠረጴዛ ነክተውት ኖሮ ያዘዘው ሻይ ልብሱ ላይ ተደፋ። ይሄን ጊዜ ንዴቱን መቋቋም አቅቶት ውደ አባትየው ሄደ። ለግጭት እየተጋበዘ ሊያንቀውም እየዳዳው "ምን አይነት የማትረባ ሰው ነህ?ልጆችህን ስርአት አታስይዝም?" ብሎ አምባረቀበት። አባትየው በረጅሙ ተንፍሶ በተረጋጋ አንደበት "ወዳጄ የልጅነት ሚስቴ የልጆቼ እናት ታማ ከምትረዳበት ሆስፒታል አሁን ከመግባታችን ተደውሎ መሞቷን ነገሩኝ። ምን ማድረግ እንዳለብኝና ለልጆቼ ምን እንደምል ግራ ገብቶኛል" አለው። ይሄን የሰማው ሰው በትልቅ ድንጋይ እንደተመታ ሰው ራሱን አመመው።

በህይወታችን ከምንሰራቸው ስህተቶች ውስጥ አንዱ ስለ ሁኔታዎች በቂ ግንዛቤ ሳይኖረን በራሳችን መተርጎምና መፈረጅ ነው። ሰዎች የሆነ ነገር ሲያደርጉ ስለማይወደኝ ነው፣ ስለማያከብረኝ ነው፣ ስልክ ሳያነሱ ወይ የሆነ ነገር ሲያደርጉ ሲቀሩ ደግሞ ሆም ብለው ነው ብለን በራሳችን እንተረጉማለን። የትርጉም ዋናው መዘዝ ከእውነታው አለም ያወጣንና የራሳችንን አለም እንደንፈጥር ያደርገናል። በህይወት ያሉትን ሰዎች እንገላቸውና ክፉ ናቸው አያከብሩኝም የምንላቸውን የራሳችንን ሰዎች በአዕምሯችን እንፈጥራለን። ሀሳባችንን ፊት ለፊት የመናገር ልምድ ስለሌለን በራሳችን ትርጉም በውስጣችን እንብሰለሰላለን እንጎዳለን። መፍትሄው ምንድን ነው?

• ምቾት ያልሰጡን ነገሮች ሲኖሩ በራሳችን ከመተርጎም ይልቅ ፊት ለፊት መጠየቅን እንለማመድ።

• ያሰብኩትና የተሰማኝ ሁሉ ትክክል ነው ማለትን እናቁም።

• ሰዎች በብዙ ችግርና ውስብስብ የህይወት መንገድ ያልፋሉና ለመረዳት እንሞክር። በዚህ መልኩ ጤናማ ግንኙነታችንን ማዳበር እንችላለን።


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን
Only

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
14 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 20:09:41 ሁሉም ሽልማቶች ፈተናውን ላሸነፈው ናቸው!

ፈጣሪ ሁልጊዜ እንለምነዋለን ህይወታችንን እንዲያስተካክልልን ተጨማሪ እንዲሠጠን ብዙ ብዙ ጥያቄዋችን እናቀርብለታለን እርሱም ይሰማናል ፤ ነገር ግን ሲያደርግልን አናውቅም ምን እየሰጠን እንዳለ ፣ ከምን እያዳነን እንዳለ በፍፁም አንረዳውም ሁልጊዜ የጠየቅነውን ሁሉ በቀጥታ እንዲመለስልን እኛ ባልነው መንገድ እንዲከናወን እንፈልጋለን!

ወዳጄ የጠየቅከው ነገር ክብደቱ ምን ያህል ነው? በጣም አስፈልጎሀል ?የእውነት በህይወትክ ላይ ትልቅ ቦታ አለው? ታድያ ትላልቅ ነገሮችን በጠየቅከው ቁጥር ፈተናህ በዛው ልክ መብዛቱ ለምን አስከፋህ? ፈጣሪ እኮ ትልቁ መሻትህን እየሰጠህ ነው ታድያ መሸከም እንደምትችል ፣ በአግባቡ እንደምትይዝለት እና ምን ድረስ እንደሚገባህ ሳይፈትንህ እንዴት ይይህ አስታውስ እንጂ የምትፈልገውን ለማግኘት እኮ የሚገባህ ሰው መሆን አለብህ ስለዚህ ከስጦታው በላይ የሚገባው ሰው ስለመሆንና ፈተናህን ስለምታሸንፍበት መንገድ አስብ ሽልማቱማ በፈጣሪ እጅ ነው ስለሱ እሱ ያስብበታል፤ እመነኝ ይህን ስታደርግ ከሚገባህ በላይ ፈጣሪ ሲሰጥህ ታያለህ!

ብሩህ ምሽት ተመኘው
🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 🇺 ‌🇸 

​​​​​​​​​​​​
🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳
#እኛ_ባለቅኔዎቹ_ነን መልካም ቀን
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
34 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 20:09:41 ለውጥ ያስፈልግሀል!

አንድ ነገር ህይወትህ ላይ እየደጋገመ ከተፈጠረ እንድትወስድ የተፈለገ ለውጥ አለ ማለት ነው፤ ልብስህ አንዴ ወይ ሁለቴ ቢቀደድ ልታሰፋው ትችላለህ፤ መቀደዱ ከበዛ ግን ደግመህ አትለብሰውም፤ ትቀይረዋለህ።

በኑሮህ፣ በስራህ፣ በትምህርትህ ወይ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት በተደጋጋሚ ደስተኛ ካልሆንክ ችግሩ ከነሱ አይደለም፤ ካንተ ነው። በተረጋጋ መንፈስ ህይወትህ ላይ ምን መቀየር እንደምትፈልግ አስብና ወስን፤ አንድ ውሳኔ እስከመጨረሻው ታሪክህን ሊቀይር ይችላል!

ግሩም ማክሰኞ ተመኘንላችሁ
🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 🇺 ‌🇸 

​​​​​​​​​​​​
🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳
#እኛ_ባለቅኔዎቹ_ነን መልካም ቀን
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
31 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 20:09:41 𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬 በህይወትህ ውስጥ የማትረሳቸው (19) ጓደኞችህ እነማን ናቸው?? ለነዚህ (19) ብቻ ይሄንን መልዕክት ላክ እኔ እንዳደረኩት ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልህ እናያለን!!!! በታማኝነት መላክ ጀምር ለ(19) ብቻ !! ምክንያቱም ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው ። ጀምር እኔም ከእነሱ መካከል ከሆንኩ ላክልኝ ከ1 ሰው 6መልዕክት በተደጋጋሚ ከደረሰህ/ሽ የምር አንተ በዛ ሰው ተወደሃል ማለት ነው አትጠራጠር
ባለቅኔው
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ
#የተለያዩ_አዝናኝ_ና_አስተማሪ_ግጥም_ታሪክ_ቪዲዮ_ሁሉም_ለናተ_ይደርሳሉ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
32 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 11:55:32 ◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈



¤ የቀበሮ ፀሎት ¤
(ታገል ሰይፉ)
------
እባክህ አምላኬ- ብትሬን ቀባና
እኔም ልወዝወዘው-የሙሴን ጎዳና
ያላንዳች ፍርሃት-ያለምንም ችግር
ባህሩን ከፍዬ- ህዝቤን እንዳሻግር፡፡
*
አቤት የኔ ጌታ ይህም አያረካም
በቃልህ ታምኜ -ከሆንኩልህ መልካም
ለእኔም ፍቀድልኝ-ያብራምን ምልክት
ከምድር አሸዋ-ዘሬ እንዲበረክት፡፡
*
አቤቱ ምን ልሁን-ይህም አልጠቀመኝ
እስቲ እንደ ዮናስ-ህዝብ ፊት አቁመኝ
*
ትንቢቴን ሰምቶልኝ-ሀገር ይተራመስ
ሰው እህል ይጡም-ከብቱም ሳር አይቅመስ፡፡
ይህም አያረካም-ይልቅ እንደዳዊት
አንተን በሚፈራ-ብዙ ሺህ ሠራዊት
ዙፋኔ ተከቦ-በደስታ እንዳመልክህ
የዚህን ሰው ኮከብ -አውጣልኝ እባክህ
*
አደራህን ታዲያ- ጭንቅ አትወድም ነፍሴ
ልመናዬን ሰምተህ-ካደረግከኝ ሙሴ
መከራውን ማረኝ-ያርባ ዓመት ስደቱን
በሲና በረሃ-መራብ መጠማቱን፡፡
*
ነቢዩ ዮናስን -አርገህም ስትፈጥረኝ
የባህሩን ፍዳ- ያሳውን ሆድ ማረኝ፡፡
*
አብረሃምን ሆኜም-በደስታ ሳመልክህ
ልጅህን እረደው-አትበለኝ እባክህ፡፡
***
የዲዊትም ኮከብ-በኔ ላይ ሲወጣ
እባክህ አምላኬ -ጎልያድ አይምጣ፡፡
Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebebዐ
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
46 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 11:55:27 ◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈



¤ የቀበሮ ፀሎት ¤
(ታገል ሰይፉ)
------
እባክህ አምላኬ- ብትሬን ቀባና
እኔም ልወዝወዘው-የሙሴን ጎዳና
ያላንዳች ፍርሃት-ያለምንም ችግር
ባህሩን ከፍዬ- ህዝቤን እንዳሻግር፡፡
*
አቤት የኔ ጌታ ይህም አያረካም
በቃልህ ታምኜ -ከሆንኩልህ መልካም
ለእኔም ፍቀድልኝ-ያብራምን ምልክት
ከምድር አሸዋ-ዘሬ እንዲበረክት፡፡
*
አቤቱ ምን ልሁን-ይህም አልጠቀመኝ
እስቲ እንደ ዮናስ-ህዝብ ፊት አቁመኝ
*
ትንቢቴን ሰምቶልኝ-ሀገር ይተራመስ
ሰው እህል ይጡም-ከብቱም ሳር አይቅመስ፡፡
ይህም አያረካም-ይልቅ እንደዳዊት
አንተን በሚፈራ-ብዙ ሺህ ሠራዊት
ዙፋኔ ተከቦ-በደስታ እንዳመልክህ
የዚህን ሰው ኮከብ -አውጣልኝ እባክህ
*
አደራህን ታዲያ- ጭንቅ አትወድም ነፍሴ
ልመናዬን ሰምተህ-ካደረግከኝ ሙሴ
መከራውን ማረኝ-ያርባ ዓመት ስደቱን
በሲና በረሃ-መራብ መጠማቱን፡፡
*
ነቢዩ ዮናስን -አርገህም ስትፈጥረኝ
የባህሩን ፍዳ- ያሳውን ሆድ ማረኝ፡፡
*
አብረሃምን ሆኜም-በደስታ ሳመልክህ
ልጅህን እረደው-አትበለኝ እባክህ፡፡
***
የዲዊትም ኮከብ-በኔ ላይ ሲወጣ
እባክህ አምላኬ -ጎልያድ አይምጣ፡፡
Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebebዐ
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
21 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:42:36
ሠዎች ወደ ውስጣቸው አእምፘቸውን ከፍተው ቢመለከቱ አጥብቀው የሚፈልጉት ነገር የእውነት መፈቀርን እና መወደድን ነው።

ይበልጥ መወደድ የሚፈልጉት ደግሞ በጓደኞቻቸው፣ በቤተሰቦቻቸው ወይም በቅርብ ሠዎቻቸው ሳይሆን በራሳቸው ነው።

መስተዋት ፊት ቆመው ወይም ወደ ውስጣቸው ተመልክተው ራሳቸውን መውደድ ከቻሉ ያኔ ከሁሉ የላቁ እድለኞች ናቸው ራስን ለመውደድ ደግሞ ራስን ማወቅ መሠረታዊው ነገር ነው ብዬ አምናለሁ።

ግን በጣም የሚያሳዝነው ነገር ብዙ ሠዎች ስለሌሎች እንጅ ስለራሳቸው አያውቁም።
Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
56 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:41:25
ስህተት ለትምህርት ነዉ



ስንት ጊዜ ይቅር ትላለህ?፤ምን ያህል ጊዜ ትታገሳለህ?፤ ድል ላንተ አሸናፊነት ባንተ ላይ መች ይዉላል?፤ስንት ጊዜ ሮጠህ ስንት ሜዳልያ ታጠልቃለህ?፤ምን ያህል ቡጢ ሰንዘረህ ተጋጣሚህን በዝረራ ትጥላለህ?
አንድን ዉድድር እኩል ጀምረን አንተ በአሸናፊነት ስምህ ከፍ ስላለ እኔ ደካማ ነኝ ወይ? ያንተን የስኬት በር ከእኔ የትግል መስኮት ጋር እያወዳደርክ ትንሽ አታድርገኝ እንጂ!

እልፍ ጊዜ ብሳሳት ሺህ ጊዜ ብወድቅ የዉድቀቴ ተግሳፅ በእኔ ጫንቃ እንጂ ባንተ ላይ አይወድቅምና በስህተቴ አትገረም!!

በእኔ የህይወት መርህ በአኗኗሬ ፍልስፍና ብመዝንህ እመነኝ ትወድቃለህ! ባንተ የህይወት ፈጣን ጉዞ ላይ የተሳፈረ ህልሜን በስህተት አትመልከትብኝ! በስህተቴ ለምደነግጥና አብዝቼ ለምፀፀት እኔ ስህተቴ ለትምህርት ነዉና!

Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
49 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:41:25
ሠዎች ወደ ውስጣቸው አእምፘቸውን ከፍተው ቢመለከቱ አጥብቀው የሚፈልጉት ነገር የእውነት መፈቀርን እና መወደድን ነው።

ይበልጥ መወደድ የሚፈልጉት ደግሞ በጓደኞቻቸው፣ በቤተሰቦቻቸው ወይም በቅርብ ሠዎቻቸው ሳይሆን በራሳቸው ነው።

መስተዋት ፊት ቆመው ወይም ወደ ውስጣቸው ተመልክተው ራሳቸውን መውደድ ከቻሉ ያኔ ከሁሉ የላቁ እድለኞች ናቸው ራስን ለመውደድ ደግሞ ራስን ማወቅ መሠረታዊው ነገር ነው ብዬ አምናለሁ።

ግን በጣም የሚያሳዝነው ነገር ብዙ ሠዎች ስለሌሎች እንጅ ስለራሳቸው አያውቁም።
Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
17 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 14:41:24
ማን ይሆን

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ
……… አካዊ ወረት ያረገጠ ወዳጁን
አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን
ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ
……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ
እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ
ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ
ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ


Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
34 viewsyhuda መኖራችን ያለመኖራች ፍልስፍና ነው ሂዎት ፍልስፍና ናት ተጠቀምባት!!!, 11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ