Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላላ እውቀት 😂 Ꮆ乇几乇尺卂ㄥ Ҝ几ㄖ山ㄥ乇ƊᎶ乇

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingknowlege — ጠቅላላ እውቀት 😂 Ꮆ乇几乇尺卂ㄥ Ҝ几ㄖ山ㄥ乇ƊᎶ乇
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingknowlege — ጠቅላላ እውቀት 😂 Ꮆ乇几乇尺卂ㄥ Ҝ几ㄖ山ㄥ乇ƊᎶ乇
የሰርጥ አድራሻ: @amazingknowlege
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል
- 👉አስገራሚ እውነታዎች
- 👉ወቅታዊ መረጃዎች
-👉ጠቃሚ መልዕክቶች
-👉እንዲሁምየተመረጡ የtiktok ቪዲዮዎችን
share በማድረግ ያበረታቱን
እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-07 12:04:52

91 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 15:54:30 Abugida tech
የዩቲዩብ እና የቴሌግራም ቻናላችን በተጠናከረ መልኩ ስራ ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
subscribe እና join በማድረግ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ ።

telegram - https://t.me/aabugidatech

You tube - https://youtube.com/channel/UCDPu_z5oRpZmLeU-z1-0nYw
79 views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 13:45:38

143 views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-24 19:01:14
ስለ ዲሽ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ
223 views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 18:12:22 ለበጎ ነው!!

አንድ ሰው በባህር ብቻውን በጀልባ እየተጓዘ በማዕበል ተመታና ጀልባው ተሰባብራ በባህሩ ውስጥ ሰጠመች። ሰውዬው እንደምንም እራሱን አድኖ አንድ ደሴት ላይ ያርፍና ጎጆ ነገር ሰርቶ ለቀናት ለብቻው እዛች ደሴት ላይ ይኖራል።
ምግቡን ዓሳ አያጠመደ እየተመገበ
ብዙ ቆየ።

አንድ ቀን ለምግብ የሚሆነው አሳ ሊያጠምድ ባህሩ ዳርቻ ላይ መንጠቆውን ይዞ ለረጅም ሰአት እየጠበቀ እያለ በድንገት ጭስ ሸተተው። ዞር ብሎ ሲያይ ያቺ ጎጆው እየነደደች ነው። እየሮጠ ቢመለስም ጎጆዋን ሊያድናት አልቻለም።

ለካ ዓሳ ለማብሰል ያቀጣጠለው እሳት ተያይዞ ጎጆውን አንድዷታል አለቀሰ፤ ፈጠሪውን ወቀሰ፤ እንዴት እዚህ ባህር ላይ ብቻዬን ጥለኸኝ ከቤተሰቦቼ ነጥለኸኝ ስታበቃ በስንት ልፋት የሰራኋትን ጎጆ ታቃጥልብኛለህ ብሎ አለቀሰ፤ አማረረ።

ከደቂቃዎች በኃላ አንድ ድምፅ ሰማ፤ ወደ ድምፁ ፊቱን ሲያዞር አንድ ትልቅ መርከብ አየ፤ ተደሰተ። የመርከቡ ሰዎች መጥተው ጭነው ወሰዱት። ከዚያም ለመርከቡ ሰዎች ጠየቃቸው! እንዴት አገኛቹኝ?
እዚህ አካባቢ እዚህ ባህር ላይ ማንም አይመጣም እኮ እናንተ እንዴት አገኛቹኝ?
አላቸው። መርከበኞቹም "እኛማ በዛኛው በኩል ዞረን እየሄድን ነበር። ከዚህ በኩል ጭስ አየንና እዚህ ሰዉ ይኖራል ብለን መጣን፤" አንተ አገኘን አሉት።

አቤት ጌታዬ ለካ ከዚህ ከስቃዬ ልታውጣኝ ፈልገህ ነው ትንሿ ጎጆዬን ያፍርስከው፤ ወደ ትልቁ ቤት ልትውሰደኝ ነው አለ።

አንዳንዴ የሆነ ነገር ስናጣና ሲበላሽብን ሰውንም ፈጣሪንም ስናማርር እንኖራለን። ግን ካጣነው እና ከጎደለብን ነገር ጀርባ ብዙ ጥሩ ነገር ልናገኝ እንደምንችል እንዘነጋለን። በችግራችን ጊዜ መጠጋት ያለብንን ፈጣሪያችን እንረሳዋለን። ከዚያም አልፈን የሁሉ ነገር ፈጣሪ የሆነውን አምላክ እንወቅሳለን።

ወዳጄ ሆይ ሁሌም ቢሆን በማንኛውም መጥፎ አጋጣሚ ውስጥ ሁነንም መልካም ነገሮችን ማሰብና በፈጠረን አምላክ ተስፋ ማድረግን ልማድ እናድርገው፡፡
313 views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 18:01:35 ከየፈርጁ

➟ ዛሬ በአለማችን በቀዳሚነት ማእድናት የሚያመርቱ ሀገራትን እናያለን
1. በአለም በአልማዝ ምርት ቀዳሚ ሀገር?

➯ ፩. ደቡብ አፍሪካ
    ፪. ቦትስዋና

2. በአለም በኦፒየም ምርት ቀዳሚ ሀገር?

➯ አፍጋኒስታን

3. በአለም በጎማ ዛፍ ምርት ቀዳሚ ሀገር?

 ➯ ማሌዢያ

4. በአለም በቴምር ምርት ቀዳሚ ሀገር?

➯ ኢራቅ

5. በአለም በለውዝ ምርት ቀዳሚ ሀገር?

➯ ቤልጅየም
222 views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-19 20:31:01
A penguin introduces himself to a little girl
237 views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-19 20:20:19
በትግራይ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ፡፡
-----------------------------------------------
በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል በህወሃት አሸባሪ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎችና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ወልዲያ የኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ለመመደብ የመመዝገቢያ ገፅ ተከፍቶ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ እና ምደባ እንደሚካሄድም ተገልጿል፡፡

በዚህም በዩኒቨርስቲዎቹ ትምህርትቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃቸውን በማዘጋጀት ከ ዛሬ ጀምሮ መመዝገብ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡

ለመመዝገብ https://forms.gle/wYpZtTqpdQ417Bxx8 በመጠቀም የተቀመጠውን ፎርም እንዲሞሉ እና ምዝገባ እንዲያካሂዱ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
200 views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-19 20:19:28
በላይቤርያ 30,000 ዶላር መንገድ ላይ ወድቆ አግኝቶ ለባለቤቱ የመለሰው ታዳጊ ምስጋና ጎርፎለታል

ኢማኑኤል ቱሎ የተባለ በላይቤሪያ በኒምባ ካውንቲ ነዋሪ ሰሞኑን በሞተርሳይክል ሲጓዝ 30,000 የአሜሪካ ዶላር( 1.4 ሚልዮን ብር) መንገድ ላይ ተጥሎ ያገኘ ሲሆን ብሩን የጣለው ሰው በሬድዮ " ገንዘብ ጥያለው ።ያገኘ ሰው ካለ " ብሎ በማስነገሩ ታዳጊው ገንዘቡን ለጠፋበት ሰው " ይኸው ገንዘብክ ። መንገድ ላይ ባገኘውም ይኼ የሰው ሀቅ ፣የሰው ንብረት ነው ። " በማለት መልሶለታል።
ታዳጊው በላይቤሪያውን ዘንድ " ታማኝ " በማለት ተመስግኗል።

እኛ በሱ ፋንታ ገንዘቡን ብናገኝ ውሳኔያችን ምን ይሆን ?
158 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-19 20:13:11
ይህ ምታዩት የጃፓን ወታደር ሲሆን ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ካለቀ በዋላ ለ29 ዓመት ተደብቆ ነበር የተደበቀውም ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ያላለቀ መስሎት ነበር!
149 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ