Get Mystery Box with random crypto!

" አውደ ገሀድ " — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ awede_gehad — " አውደ ገሀድ "
የቴሌግራም ቻናል አርማ awede_gehad — " አውደ ገሀድ "
የሰርጥ አድራሻ: @awede_gehad
  • ቻናሉ በቴሌግራም ላይ አይገኝም (የተረጋገጠው 18.10.2026)
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል #አውደ_ገሀድ በሚል መነሻ ሀሳብ የሰውን ልጅ ከአላማው ሊያስቱት ስለሚችሉት ሴራዎች ወይም በአለም ላይ እየተደረጉ ስላሉት ሁነቶችና ሊደረጉ ስለታሰቡት ሚስጥራዊ ሁነቶች ይፋ የምናወጣበት እና እንዲሁም የዕለት ተዕለት ዐበይት ዜናዎችን እና አዝናኝ መረጃዎችን የምናቀርብበት ገፃችን ነው።
For Cross & paid promotion Contact
👉 @SAM031912

ወደ ቻናሉ ይሂዱ

በአሁኑ ጊዜ በቴሌግራም ላይ በ@awede_gehad አድራሻ ይፋዊ ቻናል የለም — ሊንኩ ላይከፈት ይችላል።


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

16 dets 2022
ነው፡፡ /ሕዝ 33÷11/

➪ ወዳጆቼ ስለ ግለ ወሲብ በመንፈሳዊ እይታ ይህንን ብልም ግለ ወሲብ አሁን ሳይንሱ በጥናት የጎንዮሽ ጉዳቶቹን ደርሶበታል፡፡ እውነታውን አረጋግጫለሁ፣ ጉዳቱን አውቄያለሁ ያለውን ብንመለከት ግለ ወሲብ አሉታዊ ተጽዕኖዎች አሉት፡፡ አንድ ሰው ግለ ወሲብ ሲፈጽም፣ ሲያዘወትር የዘር ፍሬው ይቀንሳል፡፡ ይህ ማለት ዘር የመተካት/የመውለድ እድሉን በከፍተኛ ሁኔታ በራሱ ይቀንሳል፡፡

➪ በተለያዩ መንገዶች እራስን ለማርካት በሚሞከርበት ጊዜ ብልት ላይ ጉዳት ይደርሳል፡፡ በተለይም ብልት ላይ ያሉ ስሜት ቀስቃሽ ነርቮችን ተፈጥሯዊ ባልሆነ ፍትጊያ ልንገድላቸው እና ልናጣቸው እንችላለን፡፡ ይህ ደግሞ ወደ ፊት ስንጎለምስ ሩካቤ የመፈጸም አቅማችንን ያሳጣናል ወይም ስንፈተ ሩካቤ ለምንለው ችግር ይዳርገናል፡፡

➪ በኅብረተሰቡ ዘንድ መገለልና መድልዎ ያመጣብናል፡፡ ከፍተኛ ለሆነ አካላዊና ሥነ-ልቦናዊ ቀውስ ያጋልጠናል፡፡ ለወገብ ሕመም ይዳርጋል፡፡ ከትዳር አጋር ጋር ወይም ከተቃራኒ ጾታ ጋር ሩካቤ ሥጋ በተለመደው መንገድ ለመፈጸም እንድንቸገር ያደርገናል፡፡ ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ያጋልጠናል፡፡

➪ ሽንት መቆጣጠር አለመቻልን በጊዜ ሂደት ያመጣብናል፡፡ ለኩላሊት በሽታ ይዳርገናል በጊዜ ሂደትም ሁለቱም ኩላሊታችን ከጥቅም ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ /ፌል ያደርጋሉ/፡፡ የዓይናችን እይታ ሊቀንስ እና በጊዜ ሂደት ለዓይነ ስውርነት ልንጋለጥ እንችላለን፡፡ ለከፍተኛ የመርሳት በሽታ እንጋለጣለን፡፡ ንቃተ ሕሊናችን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል፡፡

➪ ለመገጣጠሚያ ሕመም እንጋለጣለን፡፡ ግለ ወሲብ የሚያዘወትር ሰው በ 20 ዓመቱ እንደ 70 ዓመት፤ በ30 ዓመቱ እንደ 80 ዓመት አዛውንት እጅ እግሩ፤ ወገቡ መገጣጠሚያው ይንቋቋል፡፡ በተለይ ቁጭ ብሎ ሲነሳ ውኃ እንዳጣ የደረቀ ቁርበት ይንቋቋል፣ ይንቆሻቆሻል፡፡ ለመገጣጠሚያ ድርቀት ይጋለጣል፡፡

➪ ዘይት የጨረሰ መኪና ሞተሩ ይነክሳል ከጥቅም ውጪ ይሆናል፡፡ በወጣትነታቸው ዕድሜ በግለ ወሲብ ምክንያት አጥንታቸው መገጣጠሚያቸው የነከሰ ወጣት የትየ ለሌ ናቸው፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ላላወቅናቸው ለጤና ቀውሶች ተላልፈን እንሰጣለን፡፡

➪ ተወዳጆች ሆይ ከዚህ ጸያፍ እና አጋንንታዊ ተግባር ለመላቀቅ ድርጊቱን የሚጸየፍ ሕሊና፣ ለንስሐ የጀገነ ልቦና ያስፈልገናል፡፡ እንዲሁን ንስሐ፣ ጾም፣ ጸሎት በተለይም ብርቱ ስግደት ያስፈልገናል፡፡ በተለይ ጸበል መጠመቅ ትልቁ መፍትሔ ነው፡፡ በተረፈ መምህራንንና አባቶች ካህናትን በማማከር፣ እግዚአብሔርን በመማጸን ከዚህ ሰይጣናዊ ተግባር ለመላቀቅ መሞከር ሳይሆን መተግበር አለብን፡፡

➪ እባካችሁ በልጅነታችን የገባው ዓይነ ጥላና የዝሙት መንፈስ በግለ ወሲብ እንዳይጫወትብን፣ ነገአችንን እንዳያበላሽብን፣ ከወደደን በሞቱ ሕይወቱን ከሰጠን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እንዳያቆራርጠን አጋንንቱን ልንነቃበት ይገባል፣ እስከ ዛሬ የተጫወተብን ይበቃል፡፡
.
.
.
.
.
.
#share  ይደረግ።
.
.
ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻችሁን ለመጋበዝ
  @Awede_gehad
  @Awede_gehad
61 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ " አውደ ገሀድ " በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

" አውደ ገሀድ " (@awede_gehad) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ እንደ የቴሌግራም ቻናል ተዘርዝሯል፤ ነገር ግን ቻናሉ በአሁኑ ጊዜ በቴሌግራም ላይ አይገኝም።
ቻናሉ በአሁኑ ጊዜ በቴሌግራም ላይ አይገኝም፤ በዚህ ገጽ ላይ ያለው ሊንክ ላይከፈት ይችላል። ራስዎ ለማረጋገጥ በቴሌግራም @awede_gehad ብለው ይፈልጉ።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ የ " አውደ ገሀድ " ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ " አውደ ገሀድ " የካታሎግ መረጃ ይዟል። ቻናሉ ራሱ በአሁኑ ጊዜ በቴሌግራም ላይ አይገኝም።
" አውደ ገሀድ " avatar
" አውደ ገሀድ " @awede_gehad
በቴሌግራም ይክፈቱ