2022-01-01 09:01:24
ሳቂታዋ ዝሙት አዳሪ
ክፍል 5
የእናቱ ልጅ
.
.
.
"ከከንፈሬ በቀር ምንም ሳላቀምሰው ያመጣልኝን ስጦታ እየቃረምኩ ስድስት
ወር እግሩ እስከሚቀጥን አመላለስኩት፡፡በስድስተኛው ወር ግን እምሴን
እንዲቀምስ ፈቀድኩለት፡፡ ገና የለበስኩትን አውልቄ ትላልቅ ክብ ጡቶቼን
ሲነካቸው በልጅነታችን ውሃ በሲሪንጅ ሞልተን እንደምንረጫጨው ጩር ጩር
አደረገው፡፡
ጀላውን ታግዬ እንደምንም እምሴን ላቀምሰው ብታገልም ገና እምሴ ደጃፍ
ሲደርስ ሀጥያቱን እየደፋ ክረምት አስመሰለኝ፡፡ ወሲብ ሳናረግ በማየት ብቻ ኩባያ
ሙሉ የሚሆን ስፐርሙን ሲለቅብኝ ተናደድኩ፡፡ ይበዳኛል ብዬ የወሲብ ፍላጎቴ
ተነሳስቶ ነበር፡፡ ልታጠብ ብዬው ሻወር ቤት ገብቼ ልቤ እስከሚጠፋ ቂንጥሬን
እያሸሁ ራሴን በድቼ እረካሁ፡፡ በነገራችን ላይ እምሴ ባለ ደብል ቂንጥር ናት፡፡
ካላመንክ አሳይሀለሁ ሃሃሃሃሃ"
ማውራቷን ባታቋርጥ ኡፍፍፍ
ቀጠለች
"ያንን ሙትቻ ሌላ ስድስት ወር ቀጣሁት፡፡ጨያላረገልኝ ያልሰጠኝ ገንዘብ የለም፡፡
ግን ደግሜ እምሴ ጫፍ ሳላስደርሰው አቀነዘርኩበት
ህክምና መማሬን አልነገርኩህም አይደል? ማለቴ አልሰራሁበትም እንጂ ሀኪም
ነኝ፡፡ አንድ ቀን የዚችን ቪትዝ ቁልፍና ሊቢሬ ይዞ መጥቶ የራሴ መኪና መሆኗን
አበሰረኝ፡፡ጨየዛን ቀን ራራሁለትና ለሁለተኛ ጊዜ እምሴን ከፈትኩለት፡፡ እሱ ግን ሊጥ
ነው ። ገና ጫፍ ሲደርስ መድፋቱን ቀጠለበት"
"ሃሃሃሃሃሃሃሃ"ስስቅ አያስቅም አለችኝ ፡፡
ቀጠለች
"ከዛ ቀን በኀላ ላገኘውም የሚለግሰኝን ችሮታ ለመቀበልም የነበረኝ ፍላጎት
ጠፋ፡፡ ወንድ መሆን ያቃተው ራሱ ነው፡፡ እነዚህ በፍትወት አቅላቸውን የሳቱ ሰዎች
ተመሳሳይ ችግር አለባቸው፡፡ ስንፈተ ወሲብ ያጠቃቸዋል ፡፡ ይሄን ስልህ ታዲያ ሁሌም ስለ ሴክስ የሚያስቡ እንደቆመባቸዉ የሚኖሩም ሞልተዋል ። በየቀኑ እየበዱ የማይሰለቻቸዉ ። ሁሌ አዲስ የሚሆንባቸዉ የሴት ቂጥ የሚከተሉም ቅንዝራሞችም ብዙ ገጥመዉኛል። ....አንዳንዱን ከቀዝቃዛዉ አንዳንዱ ደግሞ ከፈላዉ ዉሃ ነዉ የፈጠረዉ ትል ነበር እናቴ ።
ለማትወደው ሰው ራስህን ሰጥተኸው ደካማ ሲሆን ጥላቻህ ከፍ ይላል፡፡ እኔንም
የተሰማኝ እንደዚያ ያለ ነገር ነው፡፡ በቃ ቆረጥኩ፡፡ በምንም አይነት የምንገናኝበትን
መንገድ ዘጋግቼ ራሴን ከሰውየው አራቅኩ፡፡
እሱ ጫን ብሎ ባደረገልኝና በዋለልኝ ውለታዎች አሳሪነት ግንኙነቱን ለመቀጠል
ፈልጎ ነበር፡፡ ደግሞ እንዳያስበው ወንድ አለመሆኑንና በስንፈተ ወሲብ የሚሰቃይ
ሰው መሆኑን አስረግጨ ነገርኩት ፡፡ቅስሙን ለመስበር እና ደግሞ
እንዳይደርስብኝ ለማድረግ ጠቀመኝ፡፡
እኔ የፈለገውን ያህል ጥቅም አሳዳጅ ሴት ብሆንም በግንኙነት ላይ ግንኙነት
የምጀምር ግን አልነበርኩም፡፡ ስለዚህ ባልወደውም በሱ ላይ ተደራቢ የፍቅር
ግንኙነት ውስጥ አልገባሁም፡፡ የማጣው ወጣትነቴንና ደስታየን ስለሆነ የተለየ
መንገድ መራመድ ጀመርኩ፡፡ አለቀ የዛ የተረፈው ባለሀብትና የእኔ ግንኙነት በዛው
ተቋጨ፡፡ እሱም ጨዋ ነው መሰለኝ ወይም ሰነፍ መሆኑን የገለጽኩበት ሁኔታ
አሸማቆታል መሰለኝ ሊያስቸግረኝ አልደፈረም ሄደ፡፡
ቀጠልኩ ሌላዉ ያስገረመኝ ሽማግሌም ነበር ። እሱ ሼባ ደግሞ ከዚህኛዉ ይለያል ። እምስ የሚጠግብም አይመስልም ። ሁሌም እንደቆመበት ነዉ ። ጀላዉ እድሜዉ ቢገፋም አልከዳዉም ያዢልኝ እንዳይወድቅ.. ቶሎ ተቀመጭበት ከሚሉት ቱጃሮች ይለያል ሃሃሃሃሃ ። ቅንዝራም ነዉ ከእሱ ይልቅ የሚያስደስተኝ ገንዘብ መበተኑ ነዉ ። ለእያንዳንዷ አካላቴ ይከፍለኛል ። ከንፈሬን ሲስም ..ጣቴን ሲነካ ..ጡቶቼን ሲጨምቅ ...ምን ሩቅ አስኬደህ እንደ አጥንት ግጬዋለሁ ። አንድ ቀን የማልረሳዉ አይነት ትእይንት ተፈጠረ ። በቀኑ ጠጥተን ደንገዝገዝ ሲል ወደ መኝታ ክፍላችን አመራን ። ቅንዝራም ነዉ አላልኩህም ከበር ነበር ጡቴን መጭመቅ ከንፈሬን መሳም የጀመረዉ ። በሩን እንኳን በደንብ ሳይዘጋዉ ልብሴን አወላልቆ ከኔ ጋር ይተሻሽ ጀመር ። እየጋልኩ እያለ በሩ ሲጢጥ ብሎ ተከፈተ ።" ዋይ.. ዋይ.." የሚል ሰቅጣጭ ድምፅ ቂንጥሬን ወደነበረችበት መለሳት ። ሰዉዬዬ ታዲያ ደንግጦ ሲዞር ኩምሽሽ አለ ። ከኔ በትንሽ እድሜ የምታንስ ቆንጅዬ ልጅ ነበረች ። ከመሬት ላይ የወዳደቀዉን ልብሱን እየርበተበተ ለቅሞ ለመልበስ እንኳን አቅም ሳይኖረዉ በእጁ እንዳንከረፈፈ አንዳችንንም ሳያየን እርቃኑን በቡታንታ ወጣ ። ሁኔታዉን ሳስበዉ ሳቄ ይመጣኛል አጎንብሶ ሲሄድ ቶም ጄሪን የካርቶን ፊልም ካየህ በሆነ ነገር ከፍቶት ወይም የወደዳትን ሴቷን ድመት ሌላ ድመት ቀምቶት እያዘነ እንደሚራመደዉ ቶም ነበር አረማመዱ ሃሃሃሃሃሃ"
እሱን ፊልም ስለማዉቀዉ ቶም ሲከፋዉ አሰብኩትና እኔም ሳቄ መጣኝ ። አብሬያት ተንከተከትኩ ....(ሃሃሃሃሃሃሃ)
ከሳቁ መለስ ስንል "ከዛስ ?" አልኳት ትእይንቱ በአይነ ህሊናዬ እየመጣ አጓግቶኝ ።..
"ምን ከዛስ አለዉ ...እኔ ያን ያህል አልደነገጥኩም ። ሽማግሌ ቢሆንም ለገንዘቡ ስትል ወጣትነቷን ሰዉታ ያገባችዉ ባለቤቱ ናት ብዬ ስላመንኩ ምንም አልመሰለኝም ። እሷም እኔም ያዉ ነን ። እሷም ገንዘቡን ወዳ ነዉ የምትበዳለት እኔም ገንዘቡን አፍቅሬ ነዉ የምበዳለት ። ትኩረት ሳልሰጣት የወዳደቀዉን ልብሴን እያነሳሁ እየለበስኩ ፀጉሬን ማስተካከል ጀመርኩ ።
"ልለምንሽ ተይዉ ቤተሰብ ይፈርሳል " አለችኝ እያለቀሰች...
"እኔ አልያዝኩትም ። ባልሽን መቆጣጠርና አያያዝ ላስተምርሽ እንዴ..? ሳይሽ ብልህ መስለሺኝ ነበር" አልኳት ጀርባዬን እንደሰጠኋት ፀጉሬን ማስተካከል ሳላቆም...
"ባለቤቴ አይደለም አባቴ ነዉ ።" ስትለኝ መደንገጥ ያቆምኩት ልጅ ደነገጥኩ..
"ሁኔታዉ ስላላማረኝ በተደጋጋሚ የባህሪ ለዉጥ ስላየሁበትና ስለሚዋሽ ተከትዬዉ ነዉ ። እባክሽ ቤተሰቤ ይፈርሳል ። እኔ ያየሁትን ወንድሜ ቢያይ ይጋደላሉ። እናቴም ብትሰማ ትሞትብኛለች ..እባክሽ ለቤተሰቤ መፍረስ ተጠያቂዋ አትሁኚ ።
። እሱን ለኔ ተይዉ የማደርገዉን እኔ አዉቃለሁ ። ከፈለግሽ ገንዘብ እኔ እሰጥሻለሁ ። ፍላጎቴ ነገሮች ከዚህ እንዳይብሱ ነዉ ። ቤተሰቤን እንዳላጣ ነዉ ። ቤተሰብ ይኖርሻል ። በእነሱ ይዤሻለሁ ከአባቴ ራቂ
" እያለቀሰች በቆምኩበት ጥላኝ ሄደች ።
ይገርምሃል አዲሷን ቢታኒያ ከሆንኩ ጀምሮ እፍረት ነካክቶኝ አያዉቅም ነበር ። ባደረኩት የተሸማቀቅኩት የዛን ቀን ነዉ። ረብጣ የብር ኖቶችን የሚያዥጎረጉርልኝን ሰዉዬ ተዉኩላቸዉ እልሃለሁ ።
ቢታኒያ ግንባር ላይ መሰልቸት እና ሀዘን አነበብኩባት ። ግን ጥያቄ ልጠይቃት ስላልፈለኩ ዝም ብዬ እጠባበቃት ጀመር...
ጥቂት ዝምታን ዝም አለችና ቀጠለች...ወደ ሌሎች ታዳኞች ፊቴን አዞርኩ ። ሌላ ታዳኝ ..ሌላ እቅድ ሌላ ቱጃር ። ወጥመዶቼን ዘረጋሁ ። ቀጥሬው ነበር ያልኩህን ውሽማዬን ጨምሮ አንድ ሁለት ጥቅም የሚያስገኙ የፍቅር ግንኙነቶች ለመመስረት ሞከርኩ፡፡ ነገር ግን ቪትዟን ከገዛልኝ ሰዉዬ ጋር ተመሳሳይ ነበሩ፡፡
አሁን ደክሞኛል፡፡ ሌላ የአኗኗር.. ሌላ ደስታ የማግኛ መንገድ ለመሞከር
እገደዳለሁ፡፡ ምናልባት ወደፊት መዳረሻዬ ምን እንደሚሆን አየዋለሁ፡፡ ባለፈው
ህይወቴ ብዙ ገንዘብና ብዙ ልምድ አግኝቼበታለሁ፡፡ ከዚህ በኀላ ታርጌቴን አልያም የማጥመጃ መረቤን መቀየር ሳይኖርብኝ አይቀርም ።"
ቀጠለች....
ይቀጥላል...
https://t.me/yena_tarikoce
https://t.me/yena_tarikoce
https://t.me/yena_tarikoce
1.6K views06:01