ሳቂታዋ ዝሙት አዳሪ ክፍል 4 የእናቱ ልጅ . . . 'ከአንድ ወር በኀላ ያ ቅንዝራም በገን | ግጥም እና ታሪክ

ሳቂታዋ ዝሙት አዳሪ

ክፍል 4

የእናቱ ልጅ
.
.
.
"ከአንድ ወር በኀላ ያ ቅንዝራም በገንዘብ ቁልል የተዋጠ ሰውዬ ጋር
ደወልኩለት፡፡ ገና ስሜን ሲሰማ የፍትወት ስሜቱ እያዘለለው አወራኝ፡፡ ላግኝሽ
አለኝ፡፡ እስከዛ ቀን ሰው ያልሆንኩ ይመስል ሰው አደርግሻለሁ አለኝ ፡፡እመቤት
አድርጌ አነግስሻለሁ አለኝ፡፡ ዝም ብየ ሰማሁት፡፡ ስንተኛ እመቤቱ ሊያደርገኝ ይሆን
ብየ አሰብኩ፡፡
በየቀኑ ቢደውልም የተለያየ ምክንያት እየደረደርኩ ሳላገኘው ሌላ አንድ ወር
ጨመርኩ፡፡ በሁለተኛው ወር ባንዱ ጠዋት ሲደውልልኝ በተለመደው ሁኔታ
ማናገሬን ትቼ እንደምወደው ነገርኩት፡፡እየተገበርኩ የነበረው እቅዴ ላይ
ያሰፈርኩትን ነው፡፡ እወድሀለሁ ስለው ትንፋሽ አጥሮት መናገር አልቻለም ነበር፡፡
እርግጠኛ ነኝ አጠገቡ ሆኜ ባየው በዛ ሰአት ጀላው እንደ አህያ ጀላ እየተሳበ
መውጣት ጀምሮ የነበረ ይመስለኛል"
ላቋርጣት አልፈለኩም፡፡ ሁሉ ነገሬን ሰብስቤ እያዳመጥኳት ነው፡፡ጰድንገት እጆቼ
ያጣበቀኝን ቀበቶዬን ላላ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ
"አንተ ቅንዝራም ነገር ነህ እንዴ...?ቆመብህ እንዴ...?ሃሃሃሃሃሃሃ"
"ኧረ ቀበቶዬን እያላላሁ ነው! የደሀ ነገር ጋባዥን ለማበረታታት ከትቼ ከትቼ ሆዴ
ተወጠረኮ"
ቀጠለች....
"ታድያ የዛን ቀን ካላገኘሁሽ ሞቼ እገኛለሁ አለኝ፡፡
"እሺ" አልኩት፡፡ ግን ለ10 ደቂቃ
ብቻ ሰፈሬ አካባቢ ከሆነ ላገኘሁ ተስማማሁ፡፡ ቅር እያለው አማራጭ አጥቶ
ተቀጣጠርን፡፡ ውሃ ወዳለሁ፡፡ እምስ ልሰጠው ባላስብም የሚፈጠረው
ስለማይታወቅ ለአንድ ሰአት እምሴን ላጭቼ ዘፍዝፌ አጠብኳት፡፡ ሳሙኝ ሳሙኝ
የምትል እስከምትል ድረስ አጸዳኋት፡፡አልደርስባትም እንጂ ብስማት ሁሉ ደስ
ባለኝ"
"ሃሃሃሃሃ"አለመሳቅ አልቻልኩም"
"ገንዘብ አብዝቶ ሲኖርህ የሆነ የአንጎልህን ክፍል ይቆጣጠረውና የምታስበው
ሁሉ በጀላህ ይሆናል፡፡ ያ ገንዘብ ያሰከረው ሀብታም ከጌጣጌጥ ጀምሮ የተለያየ
ስጦታ ይዞ ሰፈሬ ድረስ መጣ፡፡እንዳይበዳኝ አውቄ የደከመች የሰፈራችን የጉራጌ
ሻይ ቤት ይዤው ገብቼ ሁለት ቆቀርና ሁለት ሻይ አዘዝኩ፡፡ እየቀፈፈውም ቢሆን
ሻዩን እየጠጣ ዘይት ያሳረረውን ብስኩት እየቆረሰ በላ፡፡ እኔ ገመጥ ገመጥ
አድርጌ ስበላ አሳዘንኩት መሰለኝ ይጨመርልሽ ወይ አለኝ፡፡ ትሁት ሊሆን ፈልጎ
ነው ብለህ ካሰብክ ተሸውደሀል፡፡እያሰመጠኝ ነበር፡፡ እኔ ቀድሜ መረቤ ውስጥ
እንዳጠመድኩት አላወቀም፡፡
አስር ደቂቃዋ ስታልቅ ቤተሰቦቼ እንደሚቆጡ ነግሬው ያመጣልኝን ስጦታዎች
ሸክፌ ቀብድ እንዲሆነው ከንፈሬን አቅምሼው ተፈተለኩ፡፡ በቆመበት በድን
ሆኖ ደንዝዞ ቀረ፡፡ ሮጥ ብዬ የሆነ ኩርባ ተኮርቤ ጥጌን ይዤ አየሁት፡፡ ጀላውን
አውጥቶ እያሻሸ ነበር፡፡ ደወልኩለት፡፡እስካሁን አልሄድክም አልኩት፡፡ ኧረ እየሄድኩ
ነው ብሎ ሲዋሸኝ እየተመለከትኩት ነበር፡፡ ስልኩን ዘግቶ ጀላውን ሱሪው ውስጥ
ከትቶ ዙጥ ዙጥ እያለ እየሮጠ መኪናው ውስጥ ገባ፡፡ ሞተሩን ቀሰቀሰ፡፡
ተፈተለከ"
ከተደበቁበት ወጥቼ ከትከት ብዬ ሳቅኩ፡፡አሯሯጡ..ብስኩት አገማመጡ ትዝ
እያሉኝ አሳቁኝ፡፡ ኤታባቱ በዘይት የተነከረ ብስኩት አበላሁት በኩራት ደረቴ ተነፋ፡፡
ገና አሩን አበላዋለሁ ስል ለራሴ ቃል ገባሁ፡፡ ያመጣልኝን ስጦታዎች ቤቴ ገብቼ
ሳያቸው ደስ ይላሉ፡፡ መሀሉ ላይ ሁለት ባለ አስር ሺ ብር እስር ጨምሮበታል፡፡
ገንዘቡ ለኔ ብዙና አይቼው የማላቅ ነው፡፡ደስ አለኝ፡፡ አንድ ሺ ብር አስቀርቼ 19ሺ
ብሩን በማግስቱ ባንክ አካውንት ከፍቼ አስቀመጥኩት"
ቀጠለች...

ይቀጥላል...
https://t.me/yena_tarikoce
https://t.me/yena_tarikoce
https://t.me/yena_tarikoce
ግጥም እና ታሪክ

ግጥም እና ታሪክ

@yena_tarikoce
655 ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ