ሳቂታዋ ዝሙት አዳሪ ክፍል 3 የእናቱ ልጅ . . . በጣም በእርጋታ ምሳችንን አጣጥመን ተመ | ግጥም እና ታሪክ

ሳቂታዋ ዝሙት አዳሪ

ክፍል 3

የእናቱ ልጅ
.
.
.
በጣም በእርጋታ ምሳችንን አጣጥመን ተመገብን ፡፡ ወይናችንን እየተጎነጨን ደስ
የሚልም ሚያሳዝንም ታሪኳን አጋራችኝ ፡፡ስትስቅ ታንሰፈስፋለች ፡፡ ትካዜ
ሲሸነቁጣትም አንጀት ትበላለች፡፡ ስሜቶቿ ይጋባሉ፡፡ ሃሃሃሃሃ የሚለው ሳቋ ሳይቀር
ተጋብቶብኝ በወይኑ አጋፋሪነት በተናገረች ቁጥር ሆቴሉን በሳቅ ሞላሁት፡፡
ወደ እጅ መታጠቢያው ገብተን ውሃውን ስትከፍተው "ሴት ልጅ ከተፈጥሮዋ
በላይ ውበቷ ንጽህናዋ ነው፡፡ ጥቁርም ጠይምም ቀይም ትሁን፡፡ውብ የሚያደርጋት
ውሃ ነው፡፡ ሴት ልጅ ለውሃ ፍቅር ሊኖራት ይገባል"አለችኝ፡፡ ቀጥላም እጆቿን ወደ
ሱሪዋ ውስጥ እግሮቿ መካከል ብልቷ ጋር አስገብታ አውጥታ መዳፏን
እየሳመች"እኔ እምሴን ወዳታለሁ፡፡ ሁለት ደስታ ትሰጠኛለች፡፡ አንዱ የወሲብ
ፍላጎቴ መጫሪያ እና ማጣጣሚያ ስለሆነች ሲሆን ሁለተኛው ጥቅም
አገኝባታለሁ፡፡ ምራቃቸውን እያዝረከረኩ ከሚከተሉኝ ወንዶች ውሻ የሆኑትን
መርጬ አስከፍልባታለሁ፡፡ ለምሳሌ ይቺን ቪትዝ መኪና የገዛችልኝ እምሴ ናት"
ከእሷ ጋር ሆኖ አለማዳመጥ አይቻልም፡፡ደግማ መዳፏን ስማ "እምጷ የኔ
ጣፋጭ እእምስ"
"ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ"እኔ ነኝ የሳቅኩት፡፡ ወደ ነበርንበት ቦታ ተመለሰን ቡና እየጠጣን
የማይጠገብ ጨዋታዋን ቀጠለችልኝ፡፡
"አንዱ ገንዘብ ማሰቢያውን የነሳው ውሻ ቱጃር ቦሌ ሰው ሸኝቼ ስመለስ አይቶኝ
ጭራውን እየቆላ ተከተለኝ፡፡ እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ሊበዳኝ የከጀለኝን አይኑን አይቼ
ነው የዉማቀው፡፡ ከቦሌ ጀምሮ ባስ የምይዝበት ቦታ ድረስ ዘመናዊ መኪናው
ውስጥ ሆኖ ተከተለኝ፡፡ ፈቀድኩለት፡፡ከእይታው እንዳላመልጥ ሆኜ መራሁት፡፡
ምራቁን እየዋጠ ቀንዝሮ ሲኦል ብሄድ እንደሚከተለኝ እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ የሆነ
ቦታ ላይ እንዳላወቀ ሆኜ ጠበቅኩት፡፡ ቁና ቁና እየተነፈሰ አጠገቤ ደርሶ
ሊተዋወቀኝ ሞከረ፡፡መጀመሪያ አውቄ በጥፊ አላስኩት፡፡ለብልግናው የሰጠሁት
መልስ ነበር፡፡ ቀጠልኩና ይቅርታ ጠየቅኩት፡፡
የቀመሳትን ጥፊ ቃጠሎ ዋጥ አድርጎ ችሎ አድናቆቱን አዥጎደጎደልኝ፡፡
ሊወሽመኝ እና ከላየ ላይ ሆኖ ሊበዳኝ ቋምጧል፡፡ እምስ እሰጠዋለሁ ስል
አሰብኩ፡፡ ግን የተለየ ቅድመ ሁኔታ ማቅረብ እንዳለብኝ ለራሴ ነገርኩት፡፡
ለመደራደር ጊዜው ስላልሆነ ስልክ ቁጥሩን ተቀብየው አይኖቹ በፍትወት
እየተቁለጨለጩ በቆመበት ጥዬው ሄድኩ፡፡ ባስ ውስጥ ሆኜ ሳየው ቆሞበት
ቁላው ሱሪውን ቀዶ ሊወጣ ምንም አልቀረውም ነበር፡፡ በመስታወት እጆቼን ባይ
ብዬ የመሄዴ ነገር እርግጥ መሆኑን ሲያምን የቆመ ነገሩን ሽቅብ ጎትቶ
እንዳያሳጣው በቀበቶው ሲያስይዘው እያየሁት ነበረ፡፡
ቤቴ ገብቼ አጀንዳ ላይ ከዚህ ቅንዝራም ሰውዬ ጋር ስለሚኖረኝ የወደፊት
ግንኙነት ዝርዝር እቅድ አወጣሁ፡፡መጠቀም የሚኖርብኝን ጥቅማጥቅሞች
ለማሳካት የተጠና ቢዝነስ ፕላን ዘረጋሁ፡፡ቀጠልኩና ቢታንያ ቢያንስ ለአንድ ወር
ስልክ እንዳደውይለት ብየ ለራሴ ነገርኩት"
"ኦው ቢታንያ ነዋ ስምሽ...? እስካሁን ስሞቻችንን አልተለዋወጥንም እኮ"እጆቼን
ዘርግቼ እጆቿን ጨበጥኳት፡፡ "ቢታንያ በህይወቴ እንኳን አወቅኩሽ ሮቤል
እባላለሁ"
"እኔም ስላገኘሁህ ስላወቅኩህ እና ደግሞ ዝባዝንኬየን ዝም ብለህ እየሰማኸኝ
ስለሆነ በጣም ተደስቻለሁ፡፡ ምርጥ ልጅ ነህ" አለችኝ...

ጥርስ አታስከድንም፡፡ የምታወራው በዜማ ነው፡፡ ቅኔ የምትቀኝ ያህል ጆሮም
ልብም ትገዛለች፡፡ ዘልአለም አለሜን ብሰማት የምሰለቻት አይመስለኝም፡፡
ቀጠለች.....

ይቀጥላል
https://t.me/yena_tarikoce
https://t.me/yena_tarikoce
https://t.me/yena_tarikoce
ግጥም እና ታሪክ

ግጥም እና ታሪክ

@yena_tarikoce
655 ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ