Get Mystery Box with random crypto!

Yasin Muhammed - Official Channel✔

የቴሌግራም ቻናል አርማ yasinmuhammed1 — Yasin Muhammed - Official Channel✔ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yasinmuhammed1 — Yasin Muhammed - Official Channel✔
የሰርጥ አድራሻ: @yasinmuhammed1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.99K
የሰርጥ መግለጫ

❶) ሐዲስና ቁርኣናዊ ፁሁፎች፣
❷) ወቅታዊ ኢስላማዊ ጉዳዩች፣
➌) አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎች፣
እንዲሁም ስህተት ካያችሁ አርሙኝ።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ inbox
👇
@AbuHiba

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-22 18:12:23 ➩የቀኑ ➌ቱ ሐዲሶች
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ክፍል:-220
1) «የትንሳኤዋ እለት አላህ ዘንድ ከሰው ሁሉ መጥፎ ሰው ብሎ ማለት ከሚስቱ ጋር የሰራውን ሚስጥር ለሌሎች የሚበትን ሰው ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ሙስሊም ዘግበውታል

2) «አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ መጣና አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ሚስት በባል ላይ ያላት ሀቅ ምንድነው? ብሎ ጠየቃቸው፣ ከዚያም ረሱል እንዲህ ብለው መለሱለት «አንተ በምትበላ ጊዜ ልታበላት፣ በምትለብስ ጊዜ ልታለብሳት፣ ፊቱዋን ላትመታት፣ እርሱዋንም ሆነ የምትሰራውን ስራዋን ላታጣጥልባት፣ ካኮረፍክም ቤት ውስጥ እንጂ ውጭ ላይ ላታኮርፋት»።
አህመድ ዘግበውታል

3) «የአላህ መልዕክተኛ ሀጀተል ወዳዕ የመሰናበቻ ሀጃቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፣ አደራችሁን በሴቶች ላይ አላህን ፍሩት! ወጫቸውና ልብሳቸውም በእናንተ ላይ ያለ ሀቅ ነው አግባብ ባለው መልኩ»።
ሙስሊም ዘግበውታል
666 viewsYasin Mohammed, edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ