Get Mystery Box with random crypto!

Yasin Muhammed - Official Channel✔

የቴሌግራም ቻናል አርማ yasinmuhammed1 — Yasin Muhammed - Official Channel✔ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yasinmuhammed1 — Yasin Muhammed - Official Channel✔
የሰርጥ አድራሻ: @yasinmuhammed1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.99K
የሰርጥ መግለጫ

❶) ሐዲስና ቁርኣናዊ ፁሁፎች፣
❷) ወቅታዊ ኢስላማዊ ጉዳዩች፣
➌) አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎች፣
እንዲሁም ስህተት ካያችሁ አርሙኝ።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ inbox
👇
@AbuHiba

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-31 09:20:50 በደረሰኝ መረጃ ወሎ አካባቢ በተለይ ደሴ ላይ በተፈናቃይ ተጨናንቃለች። ይህንን ተከትሎ በወቅታዊ ግርግር ምክንያት ግዜን ተገን አድርጋችሁ፤ ግዜን ጠብቃችሁ እቃዎችን በመደበቅና፣ ከልክ በላይ የምትሸጡ ነጋዴዎች አላህን ፍሩት
:
"ከነግዴዎች መጥፎ ነጋዴ ማለት ግዜን ጠብቆ ከልክ በላይ የሚሸጠው ነውና" እባካችሁ እርስ በርስ ተዛዝናችሁ ተገበያዩ።

ቢቻል ለሌላቸው ተሳሰቡ። ይህቺ ዱኒያ አትሞላም። እንደው መስሎን ነው እንጂ! በዚህ ክፉጊዜ ማዘን መተዛዘን ይጋባችኋል።

ከገንዘብ ደግሞ በላጩ በገዢውም በሻጩም መካከል ተወዳጅ የሆነው ነው ካልሆነ ግን ያገኘን እየመሰለን ማጣት ነው የሚሆነው።
219 viewsYasin Mohammed, edited  06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:34:10 ኢማም ናስሩዲን አል አልባኒ (ረሒመሁላህ) የነቢዩ (ሶለላ ዐለይሂ ወሰለም) አሓዲሶችን ተስሒሕ እና ተድዒፍ ለማበጠር በርካታ ዐመታት ፈጅቶባቸዋል።
አንድ ሙሉ ቤተ-መፅሃፍት ውስጥ ያሉ መፃህፍቶችን ሶስት ዙር ለማንበብ 35 ዐመታት ፈጅቶባቸዋል።

ኢብኑ ሐጀር አስቀላኒ (ረሒመሁላህ) ፈትሁል ባሪ" የተሰኘው የቡኻሪን ማብራሪያ ሲፅፉ 34 ዐመታት ፈጅቶባቸዋል።
374 viewsYasin Mohammed, edited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:28:32 قصة جميلة جدا جدا: دخل الطبيب الجراح للمستشفى بعد أن تم استدعاؤه لإجراء عملية فورية لأحد المرضى وقبل أن يدخل غرفة العمليات واجهه والد المريض وصرخ في وجهه : لم التأخر؟ إن حياة ابني في خطر؟ أليس لديك إحساس ؟ فابتسم الطبيب ابتسامة فاترة وقال : أرجو أن تهدأ وتدعني…
528 viewsYasin Mohammed, edited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 18:27:48 قصة جميلة جدا جدا:
دخل الطبيب الجراح للمستشفى بعد أن تم استدعاؤه لإجراء عملية فورية لأحد المرضى
وقبل أن يدخل غرفة العمليات واجهه والد المريض وصرخ في وجهه : لم التأخر؟ إن حياة ابني في خطر؟ أليس لديك إحساس ؟
فابتسم الطبيب ابتسامة فاترة وقال : أرجو أن تهدأ وتدعني أقوم بعملي ، وكن على ثقة أن ابنك في رعاية الله.
...
فرد الأب : ما أبردك يا أخي! لو كانت حياة ابنك على المحك هل كنت ستهدأ؟ ما أسهل موعظة الآخرين؟.
تركه ال...طبيب ودخل غرفة العمليات ، ثم خرج بعد ساعتين على عجل وقال لوالد المريض: لقد نجحت العملية ، والحمد لله ، وابنك بخير ، واعذرني فأنا على موعد آخر.
ثم غادر دون أن يحاول سماع أي سؤال من والد المريض.
ولما خرجت الممرضة سألها الأب: ما بال هذا الطبيب المغرور؟ فقالت: لقد توفي ولده في حادث سيارة ، ومع ذلك فقد لبى الاستدعاء عندما علم بالحالة الحرجة لولدك!
وبعد أن أنقذ حياة ولدك كان عليه أن يسرع ليحضر دفن ولده.

VERY BEAUTIFUL STORY :-
A surgeon enterd into a hospital after he responded to an emergency call to proceed a surgery for one patient.But before he get in to the OR(Operation room) the pateint's father faced him and shouted in his face saying "Why you are late? My child's life is in danger! Don't you have emphaty?"
The doctor smiled slowly and replied him "I hope you calm down & let me do my job and be assured that your child is under Allah's protection!"
The father replied "How calm you are! Had it been your child's life....would you have shown the same calmness?.....it is easy to give advice for others!"
The doctor left him and started the surgery & then left the OR after 2 hours in a rash saying to the father "Alhamdulilah the surgery was succesful and your child is very well and now excuse me i have another appointment" and then he left without any attempt to listen any question from the pateint's father.
While the nurse left the OR....the patient's father asked her"What is the case with this arrogant doctor?"
She replied "His son is dead in a car accident.....but he responded the emergency call for your son by understanding the critical condition that your child faced !.......So nowafter he saved your child's life... he should leave in a hurry to attend his son's funearal !!!"
The take home message of the story:- Just because you are right it doesn't mean others are wrong.....We should always try to see life from other's perspective.

منقول!
466 viewsYasin Mohammed, edited  15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 18:07:49 ምክር:- አንድ 1) ለእዩልኝ አትስራ ለእዩልኝ መስራት ትልቅ በሽታ ነው። ይልቅ ስራህን ሁሉ ለአላህ ብለህ ስራ፣ እርሱ በእውቀቱ ሁልጊዜም ካንተ ጋር መሆኑን አት ዘንጋ። ለእዩልኝ ሰሪዎች ሰላምን አያገኙም። አንዳንዱ ወንድ ታክሲ ላይ ሲሳፈር ከአጠገቡ ሙስሊም ሴት ካዬና ደስ ካለችው፣ በቃ የሚሰራው ይጠፋበታል። ሙስሊምነቱን እንዳላወቀች ካሰበ፣ ስልኩን ያወጣና፣ ወደ ማይፈልግበት ቦታ ደውሎ፣"ሄሎ!…
412 viewsYasin Mohammed, edited  15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 06:21:50 የህይወት ውጣ ውረድ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ሁላችሁም አዳምጡት "የህይወት ውጣ ውረድ! ወደ እስልምና የመጣችበት አስለቃሽ የህይወት ታሪኳን አዳምጡት"
መከራ፣ ሀዘን ችግር፣ ርሐብ፣ እንባ፣ ለቅሶ፣ ስቃይ፣ መከፋት፣ ጭንቀት፣ ፅናት፣ ችግር ምስጥርን ለአላህ ብቻ አጋሪ፣ አላህ ታሪክ ቀያሪ ነው

"አይኔ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣ ቁርኣን ከቀራሁ በኋላ 11 ሰዓት ሲሞላ ይዘጋል፤ ለልጆቼ የቤት ስራቸውን የምሰራላቸው ሌሊት ነው"...

አሁን እኛም ተፈትነናል ነው የምንለው ይህ ሁሉ ፈተናና ስቃይ መብዛት...

ወላህ! እኔ ደግሞ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ አልችልም እንባየ ነው የሚፈሰው።

የህይወት ውጣ ውረድ! ቪዲወውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ on YouTube


495 viewsYasin Mohammed, edited  03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:49:26 ➩የቀኑ ➌ቱ ሐዲሶች
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ክፍል:- 221
1) “ሶላት ላይ—ከኢማም በፊት ቅንጭላቱን ከፍ የሚያደርግ ሰው ራሱን የአህያ ራስ ወይም ቅርጹን ልክ እንደ አህያ ቅርጽ አድርጎ አላህ እንዳያዞረው አይፈራምን?”።
ረሱል(ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:- ቡኻሪ (691)
أَما يَخْشى أحَدُكُمْ- إذا رَفَعَ رَأْسَهُ قَبْلَ الإمامِ، أنْ يَجْعَلَ اللَّهُ رَأْسَهُ رَأْسَ حِمارٍ؟

2) “ከዱኒያ የቀረ ነገር የለም መከራና ፈተና ቢሆን እንጂ”።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:- ኢብኑ ማጀህ (3276)
لم يبقَ منَ الدُّنيا إلّا بلاءٌ وفتنةٌ

3) ጅብሪል እንዲህ አለኝ አሉ ረሱል(ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም):- "አንተ ሙሃመድ ሆይ! የፈለከውን ያህል ብትኖር ትሞታለህ። የፈለከውን ብትወድ ትለየዋለህ። የፈለከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ። እውቅ! የአማኝ ክብሩ የሌሊት ሰላት መስገዱ፤ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው”።
ምንጭ:- ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (831)
قال لِي جبريلُ يا محمدُ عِشْ ما شئتَ فإنك ميِّتٌ، وأحبِبْ ما شئتَ، فإنك مُفارِقُه، واعملْ ما شئتَ فإنك مَجزِيٌّ به، واعلمْ أنَّ شرَفَ المؤمنِ قيامُه بالَّليلِ، وعِزَّه استغناؤه عن الناسِ
501 viewsYasin Mohammed, edited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:34:29 “ሴትን ልጅ በባሏ ላይ እንድትበላሽ ያደረገ ከእኛ አይደለም።”
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:- ሲልሲለቱ ሶሒህ (324)
مَنْ أَفْسَدَ امرأةً على زَوْجِها فَليسَ مِنّا
479 viewsYasin Mohammed, edited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:47:23 በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው።
በዱአ የተከፈተ ቀን ድል አለው።
በቅንነት የተጀመረ ስራ ስኬት አለው።
በምስጋና የተጀመረ ዘመን በረካ አለው።
በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዘለቄታ አለው።
በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው።
በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው።
በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው።

ይባላል እናም እነኚህን ሁሉ ያለ ቸልተኝነት እንጠቀምባቸው።
557 viewsYasin Mohammed, edited  17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:37:28 አልበራእ ቢን ዐዚብ (ረዲየሏሁ ዓንሁ)፦
ከእለታት አንድ ቀን ከአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ጋር በአንድ ጀናዛ ላይ ነበርን እና ቀብሩ ጫፍ ላይ ተቀምጠው አፈሩ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ፤ ከዚያም "ወንድሞቼ ሆይ! ለእንዲህ ዓይነት ቀን ተዘጋጁ" አሉ።

ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል
535 viewsYasin Mohammed, edited  10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ