Get Mystery Box with random crypto!

Addis Ababa Education Bureau

የሰርጥ አድራሻ: @wwwaddisababaeducationbureau
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 106.72K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 72

2022-10-09 15:57:05
ቀን 29/1/2015 ዓ.ም

የሀገራችን የነገ ተስፋዎች ሆይ

ኢትዮጵያ እናንተን ስታይ ተስፋ ነው የሚታያት። ይህ የምትፈተኑት የ12ኛ ክፍል ፈተና ለኢትዮጵያ እውነተኛ ተስፋዎች መሆናችሁን የምታረጋግጡበት እንደሚሆን አምናለሁ። እናንተን እዚህ ለማድረስ ወላጆች፣ መምህራን እና መላው ማኅበረሰብ ለዓመታት ለፍቷል። ውጤቱን የምታሳዩት ከኩረጃና ከስርቆት ነጻ ሆናችሁ፣ በራሳችሁ ተማምናችሁ፣ ፈተናውን ስትፈተኑ ነው።

የተሰጣችሁን መመሪያ አክብሩ፤ ተረጋግታችሁ ፈተናችሁን ሥሩ፤ በምንም አትሸበሩ፤ የኢትዮጵያ አምላክ ዕውቀቱን ይግለጥላችሁ።

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
3.4K viewsAbebe Chernet, edited  12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 12:12:40
ቀን 29/1/2015 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመላው አገሪቱ የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ፈታኝ መምህራንን በበየነ መረብ አግኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፈተና ስርዓቱ በባለፋት አመታት ባልተገባ ሁኔታ የተለያዬ ፍላጎት ባላቸው አካላት ለችግር የተጋለጠ እንደነበር ጠቅሰው ዘንድሮ ከዚህ ችግር ለመላቀቅ በተደረገው ጥረት የመምህራን ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ሃላፊነታቸውን በታማኝነት እንዲወጡ አደራ ብለዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው እስካሁን በፈተናው ሂደት ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የነበረው ዝግጅት የተሳካ እንደሆነ ገልጸው በተጀመረው መንገድ በስኬት እንዲጠናቀቅ ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ በሂደቱ ድርሻ ያላቸው አካላት በመተባበርና በፍጹም የሃላፊነት ስሜት እንዲሰሩ አሳስበዋል ።

አሁን በሁሉም 12ኛ ክፍል ፈታኝ ዩኒቨርስቲዎች ለፈታኞች ገለጻ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ደግሞ የተፈታኞች ገለጻ የሚደረግ ይሆናል።

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
6.6K viewsAbebe Chernet, 09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 13:02:24
ቀን 28/1/2015 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ዘንድሮ ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንደሚሰጥ ቀደም ብሎ በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፣ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዉ ከ11ዱም ክፍለ ከተማዎች ሽኘት የተደረገላቸዉ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

ከነዚህ የመፈተኛ ጣቢያዎች አንዱ በሆነዉ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪ ወደፈተና ጣቢያዎች ገብተው በዩኒቨርሲቲዎቹ ኦረንቴሽን ተሰቷቸው የፊታችን ሰኞ ፈተናውን መፈተን እንደሚጀምሩ ቀደም ብሎ መገለጹ ይታወቃል።

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

9.2K viewsAbebe Chernet, 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 12:49:31
ቀን 28/1/2015 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪዎች ወደ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ዘንድሮ ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንደሚሰጥ ቀደም ብሎ በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፣ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዉ ከ11ዱም ክፍለ ከተማዎች ሽኘት የተደረገላቸዉ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

ከነዚህ የመፈተኛ ጣቢያዎች አንዱ በሆነዉ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪ ወደፈተና ጣቢያዎች ገብተው በዩኒቨርሲቲዎቹ ኦረንቴሽን ተሰቷቸው የፊታችን ሰኞ ፈተናውን መፈተን እንደሚጀምሩ ቀደም ብሎ መገለጹ ይታወቃል።

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

7.5K viewsAbebe Chernet, 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 12:26:26
ቀን 28/1/2015 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪዎች ወደ ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ዘንድሮ ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንደሚሰጥ ቀደም ብሎ በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፣ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዉ ከ11ዱም ክፍለ ከተማዎች ሽኘት የተደረገላቸዉ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

ከነዚህ የመፈተኛ ጣቢያዎች አንዱ በሆነዉ ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪ ወደፈተና ጣቢያዎች ገብተው በዩኒቨርሲቲዎቹ ኦረንቴሽን ተሰቷቸው የፊታችን ሰኞ ፈተናውን መፈተን እንደሚጀምሩ ቀደም ብሎ መገለጹ ይታወቃል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
6.6K viewsAbebe Chernet, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 10:57:35 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
6.8K viewsAbebe Chernet, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 10:57:29
ቀን 28/1/2015 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ዘንድሮ ፈተናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንደሚሰጥ ቀደም ብሎ በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፤ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፣ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ፌደራል ቴክኒክና ስልጠና ኢንስቲትዩት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዉ ከ11ዱም ክፍለ ከተማዎች ሽኘት የተደረገላቸዉ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡

ከነዚህ የመፈተኛ ጣቢያዎች አንዱ በሆነዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በመግባት ላይ የሚገኙ ሲሆን በቦታዉ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፎ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በመገኘት ምልከታ በማድረግ ተማሪዎችን አበረታተዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በ9 ካምፓሶቹ ከ38 ሺህ በላይ ተፈታኞቹን ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገልጻል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በዛሬዉ እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪ ወደፈተና ጣቢያዎች ገብተው በዩኒቨርሲቲዎቹ ኦረንቴሽን ተሰቷቸው የፊታችን ሰኞ ፈተናውን መፈተን እንደሚጀምሩ ቀደም ብሎ መገለጹ ይታወቃል።
7.4K viewsAbebe Chernet, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 07:06:54
ቀን 28/1/2015 ዓ.ም

ዒድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

1497ኛ የመውሊድ በዓልን ስናከብር የታላቁ ነቢይ ሙሐመድ ጽኑ አስተምህሮትና ለዓለማት የመላካቸው ምክንያት የሆነውን ርህራሄን ፣ እዝነትን ፣ ሰብእናን እና ቸርነትን በመጎናጸፍ እና እርስ በእርስ በመደጋገፍ መሆን ይኖርበታል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ የመውሊድ በዓልን ስናከብር ለመጀመሪያ ጊዜ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን እንዲወስዱ ልጆቻችንን ወደ ዩኒቨርስቲ በላክንበት ወቅት የሚከበረ በመሆኑ ፈተናዉ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቅ ሁላችንም የሚናችንን በመወጣትም ሊሆን ይገባል፡፡ ተፈታኝ ተማሪዎችም በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ጥሩ የመማማሪያ መድረክ የምታገኙበት እና መልካም የፈተና ጊዜ እንደሚሆንላችሁ እምነቴን ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡

በዓሉም የደስታ ፣ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተባበር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡

መልካም የመውሊድ በዓል!

ዒድ ሙባረክ!

ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ደሙ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
3.5K viewsAbebe Chernet, 04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 17:40:36 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
7.6K viewsAbebe Chernet, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 17:39:40
ቀን 27/1/2015 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ላይ የመስክ ምልከታ ተካሄደ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሚሰጥባቸው የፈተና ጣቢያዎች አንዱ በሆነዉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ለፈታኞች እና ለሱፕርቫይዘሮች ማደሪያ በተዘጋጀዉ በእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ላይ የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

የመስክ ምልከታው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ለፈታኞች እና ለሱፕርቫይዘሮች ማደሪያ በተዘጋጀዉ የእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት የተካሄደ ሲሆን የትምህርት ሚኒስተር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የቢሮው አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ እና የተቋማቱ አመራሮች ተሳታፊ ሆነዋል።

የመስክ ምልከታው በዋናነት በዩኒቪርሲቲዉ እየተከናወኑ ባሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ያተኮረ ሲሆን የመፈተኛ ክፍሎች፣የመመገቢያ አዳራሾች እንዲሁም የመኝታ ክፍሎች ዝግጅት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ምልከታ ተካሂዶባቸዋል። በተጨማሪም ለፈታኞች እና ለሱፕርቫይዘሮች ማደሪያ በተዘጋጀዉ የእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤትም አስፈላጊ ግብዓቶች ለመማላታቸዉ ምልከታ የተደረገ ሲሆን በምልከታዉ የቅድመ ዝግጅቶች ስራዎች ሙሉ ለሙሉ ለመጠናቀቃቸዉን ለማየት ተችላል፡፡

የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በነገው እለት በተዘጋጀላቸው ተሽከርካሪ ወደፈተና ጣቢያዎች ገብተው በዩኒቨርሲቲዎቹ ኦረንቴሽን ተሰቷቸው የፊታችን ሰኞ ፈተናውን መፈተን እንደሚጀምሩ ቀደም ብሎ መገለጹ ይታወቃል።
7.5K viewsAbebe Chernet, 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ