Get Mystery Box with random crypto!

Wollo Addis

የቴሌግራም ቻናል አርማ wolloaddis04 — Wollo Addis W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wolloaddis04 — Wollo Addis
የሰርጥ አድራሻ: @wolloaddis04
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.50K
የሰርጥ መግለጫ

➦ ⓌFor More Information Join Wollo Addis Social Media Channels
➤ 𝒀𝒐𝒖𝑻𝒖𝒃𝒆 :- https://yt6.pics.ee/53apjt
➤ 𝑻𝒆𝒍𝒆𝒈𝒓𝒂𝒎 :- https://t.me/wolloaddis04
➤ 𝑭𝒂𝒄𝒆𝑩𝒐𝒐𝒌 :- https://www.facebook.com/wolloenter01/

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-21 01:40:20 በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተለቀቀ

ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የተወሰደው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ምሽት አምስት ሰዓት ገደማ መለቀቁን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገረ። ተመስገን ለ“ጥያቄ ትፈለጋለህ” በሚል፤ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ወደሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስዶ ለሁለት ሰዓት ገደማ መቆየቱን ገልጿል።

ተመስገን ከዚህ ቀደም በፍርድ ቤት ነጻ በተባለበት ክስ ጋር በተያያዘ፤ ይግባኝ እንደተጠየቀበት ዛሬ ምሽት በፖሊስ እንደተገለጸለት አስረድቷል። በዚህ ክስ ይግባኝ የቀረበለት ጠቅላይ ፍርድ ቤት መዝገቡን በሚያዝያ 12፤ 2015 ዘግቶት እንደነበር ተመስገን አስታውሷል። ይህም ሆኖ ጉዳዩ እንደገና በጠቅላይ ፍርድ ቤት እንደሚታይ በፖሊስ እንደተነገረው ተመስገን አክሏል።

ለዚህም ሲባል ሰኞ በአካል የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ እንዲቀርብ መጠየቁን እና ይህንኑ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ላይ መፈረሙንም ጋዜጠኛው አስታውቋል። ከዚህ ሂደት በኋላ የመታወቂያ ዋስ በማስያዝ ከሁለት ሰዓት እስር በኋላ መለቀቁን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አብራርቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ ከፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ በኩል የሚገኘውን መረጃ አካትተን፤ ዝርዝር ዘገባ ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን።

ጋዜጠኛ ተመስገን ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 12፤ 2015 ምሽት በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የተወሰደው በሁለት ፒክ አፕ ተጭነው በነበሩ እና የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ በለበሱ የጸጥታ ኃይሎች መሆኑን የዓይን እማኞች ቀደም ብለው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስታውቀው ነበር። እስከ ምሽት ድረስ ከቅርብ ጓደኞቹ ጋር የነበረው ተመስገን፤ ወደ መኖሪያ ቤቱ በሚገባበት ወቅት የግቢ ዙሪያው በጸጥታ ኃይሎች ተከብቦ ማግኘቱንን የዓይን እማኞቹ ተናግረው ነበር። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
879 views22:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 22:26:24

822 views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 22:25:59

779 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 21:33:17 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ተወሰደ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ ግንቦት 12፤ 2015 ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መወሰዱን የዓይን እማኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ተመስገንን የወሰዱት በሁለት ፒክ አፕ ተጨነው የመጡ እና የፖሊስ ደንብ ልብስ የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

እስከ ምሽት ድረስ ከቅርብ ጓደኞቹ የነበረው ተመስገን፤ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በሚገባበት ወቅት፤ የግቢ ዙሪያው በጸጥታ ኃይሎች ተከብቦ ማግኘቱን የዓይን እማኞቹ ተናግረዋል።

ዘገባው የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ነው።
1.1K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 21:16:50



"ድሀን የሚፀ*የፍ መንግስት ": መአዛ መሀመድ Meaza Mohammed Prosperity | Abiy Ahmed #Ethiopianews#Ethiopia
956 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 21:16:45



ሰውዬውን ካወቅነው ቆየን Tamirat Negera | Prosperity | Abiy Ahmed | Ethiopia #Ethiopianews#Ethiopia
885 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 19:42:47

985 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 19:03:34



#Ethiopia የማይሞላው የ አብይ ማጎርያ Abiy Ahmed | Amhara | Fano | Gasha Media | Prosperity May-19-23
972 views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 18:25:39

1.0K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 00:01:39

117 views21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ