Get Mystery Box with random crypto!

Wolaita Sodo University

የቴሌግራም ቻናል አርማ wolaitasuniversity — Wolaita Sodo University W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wolaitasuniversity — Wolaita Sodo University
የሰርጥ አድራሻ: @wolaitasuniversity
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.46K
የሰርጥ መግለጫ

This is the official telegram channel of Wolaita Sodo University
Our Official Website :
http://www.wsu.edu.et/
Our Official Facebook page :
https://m.facebook.com/Wolaita-Sodo-University-246568056057804

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-06-27 19:14:09 በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለሀገር አቀፉ የመውጫ ፈተና (Exit Exam)ዝግጅት የሚረዳ ፈተና ለተማሪዎች መስጠቱ ተገለጸ።

•••••••••••••••••••

በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ዲን የሆኑት ረዳት ፕ/ር ተስፋሁን ተገኝ ለሀገር አቀፉ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) አጋዥ የሆነ እና በዓይነቱ የተለየ የዝግጅት ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ለተማሪዎች በዛሬው እለት መሰጠቱን አሳውቀዋል።

ፈተናው ተማሪዎች ያሉበትን የዕውቀት ደረጃ የሚለካ መሆኑን የገለጹት የኮሌጁ ዲን፤ ተማሪዎቹ ለቀጣይ አመት አስፈላጊ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚረዳ ነውም ብለዋል።

በ2015 ዓ.ም ለሚጀመረው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና(Exit Exam) ዝግጅት እንዲረዳ በ6 ትምህርት ክፍሎች ዋና ኮርሶችን በመለየት ፈተናው እንደተሰጠ ዲኑ ገልጸዋል። ተፈታኞቹ ሦስት ሴሚስተር የተማሩ መሆናቸውን በመጠቆም።

በዚህ ዙር ከ450 በላይ ተማሪዎች የተፈተኑ መሆናቸውን ረዳት ፕ/ር ተስፋሁን ገልጸው፤ በቀጣይ ተከታታይ ጊዜያት ተጨማሪ ተመሳሳይ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች እንደሚኖሩ ተናግረዋል።

ይህ የዝግጅት ፈተና እንደ ሀገር በ2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና(Exit Exam)የሚረዳ እንደሆነ ተጠቁሟል።
2.9K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:13:10
2.8K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:12:49 ጠቃሚ መረጃዎች-ለግንዛቤ(1)

★★★★★★★★★★★

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በቁጥሮች ሲገለጽ፡-

3 ካምፓሶች አሉት፤

7 ኮሌጆች አሉት፤

4 ትምህርት ቤቶች አሉት፤

60 የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች አሉት፤

55 የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች (MA/MSc/LLM) አሉት፤

6 የፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች አሉት፤

4 ልዩ/ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች፤

8 የአገልግሎት ማዕከላት አሉት፤

6 የምርምር ማዕከላት አሉት፤

1,927 የአካዳሚክ ሰራተኞች አሉት፤

330 የቴክኒክ ሠራተኞች አሉት፤

1,532 ክሊኒካል ሰራተኞች አሉት፤

5,528 የአስተዳደር ሰራተኞች አሉት፤

42,567 ተማሪዎች (በሁሉም ፕሮግራሞች - በመደበኛ፣ በሳምንቱ መጨረሻ፣ በምሽት እና በክረምት)

1 ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አለው፤

መሰል አጫጭር መረጃዎችን በተከታታይ እናቀርብላችኋለን!! ይከታተሉን
2.9K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 19:12:37
2.7K views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ