Get Mystery Box with random crypto!

Extreme English

የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_education — Extreme English E
የቴሌግራም ቻናል አርማ fana_education — Extreme English
የሰርጥ አድራሻ: @fana_education
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 80
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ታዋቂ ቻናል ለተማሪዎች መረጃ መስጫ ነው
ለማስታወቂያ ያናግሩን 👉 @Hohte_Misrak

Facebook=> https://bit.ly/3BM8qn2
YouTube => https://bit.ly/421dlLs

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-08-26 14:57:32 ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን

ኢንተርኔት በመቋረጡ ምክንያት ለመስጠት ያሰብነው ቱቶሪያል እና ሌሎች መረጃዎች እስካሁን ሳይጀመር ዘግይቷል።ቀጣይ የቻልነውን ያህል ልናግዛችሁ አስበናል።

Grade...... ....7-12
Subject........Mathematics
Including Entrance solutions for Grade 12

Tutor የምንሰጠው በዚህ ዩቲዩብ ቻናል ነው

https://bit.ly/421dlLs
https://bit.ly/421dlLs

ባላችሁበት ሰላም ሁኑልን
14.4K viewsFana Education, edited  11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-02 09:43:14 አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ የተሰጠው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል

ከ28 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብቻ የተሰጠው ከተማ አቀፉ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ  ሆኗል። ዘንድሮ  ፈተናውን  73,667 ተማሪዎች የወሰዱ ሲሆን 50% እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡ መደበኛ ተማሪዎች ወደ 7ኛ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተወስኗል።

የተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው ተማሪዎች የማለፊያ ነጥቡ 45% መሆኑ ተገልጿል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል  80.2% ያህሉ 50 ፐርሰንት እና ከዛ በላይ በማምጣት ማለፋቸው ተነግሯል።

67,939 ከሚሆኑ የቀን ተማሪዎች መካከል 56,842 የሚሆኑት ማለትም 83.6 % ያህሉ የማለፊያ ውጤቱን በማስመዝገብ ወደቀጣዩ የትምህርት እርከን ተዘዋውረዋል።

ከ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሀገሪቱን ስርአተ ትምህርት ተግባራዊ የማያደርጉ  አለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች(international school) የሚማሩ ተማሪዎች የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መልቀቂያን ጨምሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን እንደማይችሉ ቢሮው አሳውቋል።

ወላጆች ከወዲሁ ይህንኑ ታሳቢ ያደረገ ውሳኔ በመወሰን ልጆቻቸውን ማስመዝገብ እንደሚጠበቅባቸው መልዕክት ተለልፏል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን ተከታዮቹን ሊንኮች በመጫን መመልከት ይችላሉ።

https://aa6.ministry.et/#/result

Telegram bot: @G6MinistryResultQMTBot

@fana_education
@fana_education
19.2K viewsFana Education, edited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-02 08:05:08 በ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል

ሚኒስቴሩ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ፤ የ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ገልጿል።

"በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት ዓመታት የተዛነፈውን የትምህርት ካሌንደር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማስተካከል እየሠራ እንደሚገኝ" ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡

በዚህም በቀሪው አንድ ወር የክረምት ትምህርትን ማስቀጠል የማይቻል መሆኑን በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ የወጣው ደብዳቤ ጠቁሟል።

በመሆኑም ጊዜውን ማራዘም እንዲስተካከል እየተሠራ ያለውን የትምህርት ካሌንደር መልሶ የሚያዛባ በመሆኑ የ2015 የክረምት ትምህርት የማይኖር መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@fana_education
@fana_education
14.8K viewsFana Education, edited  05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-29 11:21:53
English Entrance Exam

Hamle 2015/2023

ተጨማሪ ከፈለጉ በዚህ ያግኙ

t.me/+M-6qjbiGPYhmOGVk
t.me/+M-6qjbiGPYhmOGVk
t.me/+M-6qjbiGPYhmOGVk
24.1K viewsFana Education, edited  08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-29 11:21:52
English Entrance Exam

Hamle 2015/2023

ተጨማሪ ከፈለጉ በዚህ ያግኙ

t.me/+M-6qjbiGPYhmOGVk
t.me/+M-6qjbiGPYhmOGVk
t.me/+M-6qjbiGPYhmOGVk
15.7K viewsFana Education, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 00:02:50 ሰበር

Fana Education ፋናዎች ነን

Aptitude(General Knowledge) እና Mathematics አስቸግሮኛል እራሴን መለወጥ አለብኝ የምትሉ ሳታመነቱ አሁኑ ተቀላቀሉን።

ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች Aptitude ላይ ሁሌም የሚወጡ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው ተሰርተዋል ጊዜ ማባከን አያስፈልግም። 2015 ላይም ወጥተዋል። ብዙዎች ተለውጠው አድናቆት እና ተወዳጅነትን አትርፈናል

ከ7ኛ-12ኛ ክፍል ያላችሁም በነፃ Exercise መልስ እየተሰራ የሚለቀቅበት ስለሆነ ለቤት ስራ እና አሳይመንት በጣም ያስፈልጋችኋል

Fana Education Open
Fana Education Join
Fana Education ይመልከቱ

እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
ስኬትን ከፈለጉ የፋናዎች አባል ይሁኑ
25.2K views21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-11 21:06:10 እንግሊዘኛ ቋንቋን አቀላጥፋቹህ መናገር ትፈልጋላችሁ?

እንግሊዘኛ መቻል ትፈልጋላችሁ ግን ከምን መጀመር እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ?

እንግሊዘኛ ይከብዳችኋል?
English ጥያቄ ስትሰሩ ይከብዳችኋል?

መፍትሄው እኛ ጋር አለ። ኑ English language አብረን እንማር
《《《《《》》》》》》
《《                        》》
《《     JOJN           》》
《《                        》》
《《《《《》》》》》》
20.4K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ