Get Mystery Box with random crypto!

Wisdom Club🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ wisdom_talk_show — Wisdom Club🇪🇹 W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wisdom_talk_show — Wisdom Club🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @wisdom_talk_show
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 252
የሰርጥ መግለጫ

ራዕዬ፦ሰዎች የተፈጠሩበትን አላማ አውቀው ደስተኛና ስኬታማ ኑሮ እንድኖሩ መርዳት ነው።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-15 06:53:42
14 viewsDani Good News, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:15:47 ታላቅ የአዕምሮ ማዕድ ለድንቆቹ የስኬት ተማሪዎች! Rise Up Ethiopia ታላላቅ ስኬታማ ሰዎች የሚገኙበትን ኢቨንት በድጋሚ ደግሷል!
መቼ? - አርብ ሀምሌ 8/2014 ዓ.ም
የት?- ኢሊሊ ሆቴል
በዕለቱ ኢንቨስተር ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ፣ የዕርቅ ማዕድ ባለቤት ትዕግሥት ዋልተንጉስ፣ የህይወት ክህሎት አሰልጣኞቹ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ እና አቶ አሸናፊ ታዬ ተጋብዘዋል።
ከነዚህ ድንቅ የስኬት አዝማቾች የህይወት ልምድና ጥበብ ለመቅሰም ኑ እና ይታደሙ!
ለመረጃ በ 0936326627
@danigoodnews
@wisdom_talk_show
ይደውሉ!
395 viewsDani Good News, edited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:40:29
66 viewsDani Good News, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 07:40:15 እንዴት አረፈዳችሁ

በአንድ ወቅት አንዲት ሴት ልጅ ህይወቷ የተመሰቃቀለ እንደሆነ እና
አንዱን ችግር ስትፈታ ሌላ ችግር እንደሚገጥማት፤ መኖር እንደከበዳታ እና
ከዚህ በላይ ችግሮቿን መቋቋም እንደማትችል አቤቱታዋን ለአባቷ
አቀረበች፡፡
አባቷ የምግብ ሰራተኛ ነው፤ እናም ወደ ማብሰያ ክፍል ይዟት ሄደ፡፡
ሶስት ድስቶችን ውሃ ሞልቶ እሳት ላይ ጣዳቸው፡፡
በድስቶቹ ውስጥ ያለው ውሃ መፍላት ሲጀምር በአንዱ ድስት ውስጥ
ድንች፤ በሌላኛው ውስጥ እንቁላል፤ በሶስተኛው ውስጥ ደሞ ቡና
ጨመረባቸው እና ከደነው፡፡ እናም ምንም ሳይናገር መጠበቅ ጀመረ፡፡ ልጁ
መነጫነጭና ትዕግስት በጎደለው መልኩ ምን ሊያረግ እንደሆነ ለማየት
መጠበቅ ጀመረች፡፡
ከ20 ደቂቃ በኀላ እሳቱን አጥፍቶ ድንቹን፣ እንቁላሉን አውጥቶ በአንድ
ሰሃን አስቀመጠ፡፡ ቡናውን በሲኒ ቀድቶ አስቀመጠ፡፡
"ልጄ አሁን ምን ይታይሻል? በማለት ጠየቃት፡፡ ልጅ "በቁጣ ስሜት
ሁና ድንች፣ እንቁላል፣ ቡና" አለች፡፡
"በደንብ ተመልከች፤ ድንቹን ንኪው" አላት፡፡ እንዳላት አድርጋ ድንቹ
ጥንካሬውን እንዳጣ ተገነዘበች፡፡
"እንቁላሉንም ስበሪው" አላት፡፡ ሰበረችው ነገር ግን አስኳሉ ሌላ
ጠንካራ እና የሚያቃጥል አካል ሰርቷል፡፡
በስተመጨረሻ ከቡናው ፉት እንድትል አዘዛት፡፡ እሷም ቀምሳ ደስ
የሚለው ጣዕሙ የፊቷን ፈገግታ ሲቀይረው ታወቃት፡፡
"አባቴ ይህ ምንድን ነው?" አለች፡፡
አባት ማብራራት ጀመረ፡፡ "ድንቹ፣ እንቁላሉ እንዱሁም የቡናው ዱቄት
ሁሉም እኩል የፈላ ውሃ ውስጥ ነው የገቡት፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለፈላው
ውሃ የሰጡት ምላሽ የተለያየ ነበር፡፡
ድንቹ በፊት ጠንካራ ነበር፤ ነገር ግን በፈላ ውሃ ሲፈተን ጥንካሬውን
አጥቶ ልፍስፍስ ሆነ፡፡
እንቁላሉ በፊት በቀላሉ ከተሰበረ ሜዳ ላይ የሚፈስ ልፍስፍስ አስኳል
ነበር፡፡ ነገር ግን በፈላ ውሃ ሲፈተን ውስጡን አጠንክሮ መጣ፡፡
ከሁሉም የሚገርመው ግን የቡና ዱቄቱ ነው፡፡ በፈላ ውሃ ሲፈተን
እራሱ ውሃውን ወደ ጣፋጭን መልካም ጠረን ቀይሮ አዲስ ነገር ፈጠረ፡፡
አንቺ የትኛው ነሽ?"
ችግር ሲገጥማችሁ የእናንተ ምላሽ ምንድን ነው ?
እንደ ድንቹ መልፈስፈስ ? ወይስ እንደ እንቁላሉ ውስጥን ማጠንከር ? ወይስ እንደ ቡናው በፈተና ውስጥ ድንቅ ማንነትን ለሌሎች የሚያበራ ማንነትን ይዞ መገኘት ?
ከወደዳቹህት ላይክ እና ሸር አድርጉት
መልካም ቀን
64 viewsDani Good News, edited  04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:48:11
# 2 ቀን ብቻ ቀረዉ
59 viewsDani Good News, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:39:49

63 viewsDani Good News, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:23:46
# የፊታችን አርብ ሐምሌ 8 ቀን
@ ኢሊሊ ሆቴል


@riseupethiopia7
61 viewsDani Good News, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:23:46
Photo
55 viewsDani Good News, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 07:11:07
የማክሰኞ እንግዳ

ስንፈጠር እንድናሸንፍ እና የምንፈልገውን ሕይወት እንድንኖር ነው
። ታድያ በሰበቦቻችን ታጥረን ራሳችንን ገድበናል። የማክሰኞ እንግዳችን የሕይወት ዘመኗ የገደቧትን አጥሮች አሸንፋ በትልቅ የመንግስት ኃላፊነት ሀገራችንን እያገለገሉ ከሚገኙ እንስት መሪዎች መካከል አንዷ ስትሆን በስኬት መንገዷ ያጋጠማችን መሰናክሎች እንዴት እንዳሸነፈች ማክሰኞ ሐምሌ 05/2014 ከ11፡00 ጀምሮ ድንቅ የሆነ የአዕምሮ ምግብ ልትመግበን ተዘጋጅታለች። እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? ይህን ድንቅ የአዕምሮ ምግብ ለመታደም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

መግቢያ በነፃ

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ። ያመለጣችሁን እንግዳ በ Dawit Dreams You Tube channel ላይ በመግባት ታገኙታላችሁ።
71 viewsDani Good News, 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 11:43:49 ተማሪዎች ለምን በፈተና ይወድቃሉ??

1 ዓመት 365 ቀን ነው
በአመት ውስጥ ቅዳሜ እና እሁድ =104 ቀን
#ቀሪ = 261 ቀን
በአመት ውስጥ ያሉ በአላት = 35 ቀን
#ቀሪ = 226 ቀን
በቀን 8 ሰአት እንቅልፍ =122 ቀን
#ቀሪ = 104 ቀን
በቀን 1 ሰአት የጨዋታ ጊዜ = 15 ቀን
#ቀሪ = 89 ቀን
በቀን 2 ሰአት ለምግብ = 30 ቀን
#ቀሪ = 59 ቀን
በቀን 1 ሰአት ለወሬ = 15 ቀን
#ቀሪ = 44 ቀን
የፈተና ቀን =30 ቀን
#ቀሪ 14 ቀን
አመመኝ በአመት = 3ቀን
#ቀሪ 11 ቀን
በቀን 30 ደቂቃ የመንገድ = 7 ቀን
#ቀሪ 4 ቀን
ስብሰባ አለ = 3 ቀን
#ቀሪ 1 ቀን
ያቺ ቀን ልደትህ/ሽ ናት

#እና_መች_አጥንተን_እንለፍ


እናንተስ ህልማችሁን ለማሳካት ምን ያህል ግዜ ይሰጣሉ??መልካም ሰንበት
@wisdom_talk_show
@danigoodnews
81 viewsDani Good News, edited  08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ